የጋምቤላ ክልል ዋና ኦዲተር ያለ አግባብ በርካታ ግዢዎች መፈጸማቸውን አጋለጠ

በውድነህ ዘነበ

የጋምቤላ ክልል ዋና ኦዲተር መሥርያ ቤት ባወጣው ሪፖርት ከግዥ አዋጅና መመርያ ውጭ በርካታ ግዥዎች መፈጸማቸውን አጋለጠ፡፡