የሞቱት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ቢሆኑስ ኖሮ?

ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም Mengistu HaileMariamአቶ መለስ ዜናዊ Meles Zenawiበሕግ አምላክ (ከስዊድን)

ሰው ሆኖ መኖር፣ ኖሮ – ኖሮ መሞት አይቀርም። ቢሆንም ገና በህይወት ያለ ሰውን ቢሞት ኖሮስ ብሎ የቀብር ስነሥርዓቱን መግለጽ በባህላችን አልተለመደም። ስለዚህም በርዕስ ምርጫዬ ኮሎኔል መንግሥቱ ቤተሰቦቻውም ሆኑ ደጋፊዎቻቸው እንደማይቀየሙኝ ተስፋ አደርጋለሁ። በርካታ ሰዎች በምስል አቅርቦትና በድምፅ ቀርፃ ያዩትንና የሰሙትን አስመልክቶ የአቶ መለስ ዜናዊ የቀብር ስነሥርዓት እፁብ ድንቅና ወደርየለሽ ነው ይላሉ። እኔ ግን ወደርየለሽ የሚለውን አባባል አልጋራቸውም። ምክንያቱም …