ታሪካዊው የሥልጣን ሽግግር
በሰለሞን ጎሹ
ዓርብ መስከረም 11 ቀን 2005 ዓ.ም. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የመረጠ ሲሆን፣ የአቶ ደመቀ መኮንንን የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነትና ትምህርት ሚኒስትርነት ሹመትም አፅድቋል፡፡