“የሃይማኖት መሪዎች ጊዜ ሳያልፍ አንድነታቸውን እንዲያጠነክሩ ጸሎቴ
ነው” /ፕ/ር ኤፍሬም ይሥሐቅ/
ከመጪው ግንቦት በፊት የሚፈጸም የፓትርያርክ ሹመት እ

–    ስዊድናዊያኑ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ የተወሰነው በሐምሌ ወር ነበር
በታምሩ ጽጌ
በፓርላማ ሽብርተኝነቱ የተረጋገጠውን የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር…

በጋዜጣው ሪፖርተር
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የቀብር ሥርዓት በብሔራዊ ደረጃ ፈጽሞ በዚህ ሳምንት ለሥልጣን ሽግግር ቀጠሮ የያዘው ኢሕአዴግ፣ የምክ…

በዘካሪያስ ስንታየሁ
ባለፉት ስድስት ዓመታት ሦስት ቢሊዮን ዶላር ያንቀሳቀሰውን የብሔራዊ ኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት (ሀብኮ) የመ

በኃይሌ ሙሉ
በፖለቲካ ምኅዳር መጥበብ ምክንያት ለኅብረተሰቡ አጀንዳቸውን ማቅረብ ያልቻሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ወደ አክራሪነት እንዳይቀየሩና በመድበለ ፓር

በብርሃኑ ፍቃደና በዳዊት ታዬ
ባለፈው የነሐሴ ወር የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ነሐሴ ወር ሲነፃፀር የ20.2 በመቶ ጭማሪ የታየበት ሲሆን፣ አጠቃላይ የዋጋ ግሽ

በየማነ ናግሽ
በአዲስ አበባ አምባሳደር ቴአትር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ድልድይ በመደርመሱ ምክንያት በአካባቢው የሚያልፍ ወንዝ ሞልቶ ለአራተኛ ጊዜ ጎ…

በጋዜጣው ሪፖርተር
በልዩነት በመቻቻልና ተቀራርቦ በፍቅር የመሸናነፍ የፖለቲካ ትግል ስልት ይዣለሁ ያለው አዲስ ትውልድ ፓርቲ ተመሠረተ፡፡

በፖለቲካ መሪዎች ዓይን ያለፈውን ዓመት 2004’ን መለስ ብሎ የሚገመግምና መጪውን፤ ይሳኩ፥ እውን ይሆኑ ዘንድ ከሚመኟቸው “ወሳኝ” ከሚሏቸው ጉዳዮች አንጻር

አልቃይዳ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ባደረሰው የሸብር ጥቃት ከ 3 ሺህ በላይ ሰዎች የተገደሉበትን 11ኛውን ዓመት ዛሬ ብዙ ሺህ ሰዎች በዋሺንግተን፥ ኒው ዮርክና

የህወሃት አባል ነው ። ከትጥቅ ትግሉ ዘመን አንስቶ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ስልጣን እስከተቆናጠጠበት ጊዜ ድረስ ያለው የጀርባ ታሪክ በንጹሃን ደም የ…

ዘንድሮ መታዘብ ከምንችለው በላይ የምንታዘበው ነገር ገጥሞናል፡፡ እንደ እባብ ቆዳቸውን ሸልቅቀው የሚቀይሩ፣ እንደ እስስት የሚለዋወጡ የቀበሮ ለምድ የለ

በድምሩ 1900 እስረኞች አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ከእስር ይፈታሉ
Ethiopia Zare (ሰኞ ጳጉሜን 5 ቀን 2004 ዓ.ም. September 10, 2012)፦ ላለፉት አስራ አራት ወራት በእስር …

አቶ መለስ በሰላም ድርድር፣ በሰላም ጥበቃና በሌሎችም አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች ላይ ስለ ነብራቸው አስተዋጽኦ እንዲሁም ስለ-ሰብአዊ መብትና ዲሞክራሲ ጉዳይ የኢ

(ደጀ ሰላም፤ ጳጉሜን 4/2004 ዓ.ም፤ September 9/ 2012/ READ THIS NEWS IN PDF)፦ አዲሱ የቤተ ክርስቲያናችን አቃቤ መንበር እና የአርሲ
ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁ

የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃንና እነርሱን የሚገዙት ልዩ ልዩ የአገሪቱ ኅጎች ሁነኛ የኅግ ማሻሻያዎችና የፖሊሲ ለውጦችን ከሚሹ አበይት ጉዳዮች ውስጥ ናቸው፤…

በአፍሪቃ ጉዳዮች ላይ ልዩ ልዩ ዘገባዎችን የሚያቀርበው አፍሪካ ኮንፊደንሽያል በመባል የሚታወቀው ለንደን ብሪታኒያ የሚታተመው መፅሄትና ድረ ገፅ አዘጋጅ …

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጀርመን አምባሳደር ፔተር ቪቲሽ እንዳሉት መስከረም አጋማሽ ላይ የመንግስታት መሪዎችና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሚካፈሉ

የሟቹ አቶ መለስ ዜናዊ ስጋ ዘመድ የሆኑ ኤርትራውያን የጋራ “ሃዘን መግለጫ “በአይጋ ፎረም በኩል አስተላልፈዋል።
 
“የምናፈቅረው ወንድማችን እና ልጃችን…

ኢትዮጵያን ለ21 ዓመታት የመሯት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትሯ መለስ ዜናዊ ካለፉ በኋላ ምክትላቸው ሆነው የቆዩት ኃይለማርያም ደሣለኝ ሕጉ በሚያዝዘው መሠረት ይ…

(Mahibere Kidusan Website፤ ጳጉሜን 1/2004
ዓ.ም፤ September 6/ 2012/ READ THIS NEWS IN PDF)፦ የማኅበረ ቅዱሳን 10ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ
ቤተክህነት

የተለያዩ ጋዜጠኞች በየርዕሠ-አንቀፆቻቸዉ፥ የመብት ተሟጋቾችና ፖለቲከኞች ደግሞ በመግለጫዎቻቸዉ የሲዊድን መንግሥትና የአዉሮጳ ሕብረት በኤርትራ መንግ

ቱኒዝያዊው የህግ ባለሞያ ያድ ቤን አኩር እዚህ ቦን ውስጥ አለም ዓቀፍ የዲሞክራሲ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ። ቤን አኩር እጎአ ከጥር 2011ቱ የቱኒዝያ ህዝባዊ

click here for pdfሴትዮዋ እርሟን አንድ ቀን ወጥ ሠራች አሉ፡፡ ገና ወጡ ከድስቱ ሳይወጣ ጎረቤቱን ሁሉ በነቂስ ጠራችና ወጥ ቅመሱ አለች አሉ፡፡ ሰውም ምን አዲስ ነ…

(ደጀ ሰላም፤ ጳጉሜን 1/2004 ዓ.ም፤ September 6/ 2012/ READ THIS IN PDF)፦ ደጋግመን እንደዘገብነው እና ቀጥሎም ሙሉ ደብዳቤውን እንዳስነበብነው
ቅዱስ ሲኖዶስ…

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር /ኢህአዴግ/ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሣኔዎችን አሣልፎ ማክሰኞ፤ ነሐሴ 29 ቀን 2004 ዓ.ም

በግብርናው ዘርፍ ፣ የስንዴ ይዞታ ተማራማሪ ጠበብት በቤይጂንግ ፤ ቻይና ፣4ቀናት በመምከር ትናንት ስብሰባውን መደምደማቸው ተነግሯል። ከ 13 ዓመት በፊትለ

ጉባኤዉ በመጪዉ ጥቅምት ማብቂያ በሚደረገዉ ምርጫ ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ዲሞክራቲኩን ፓርቲ ወክለዉ ለድጋሚ ዘመነ-ሥልጣን እንዲወዳደሩ እጩነታቸዉን በይፋ …

በትናንቱ የ1500 ሜትር የአንድ እጅ አካል ጉዳተኞች የሩጫ ውድድር የ 24 አመቱ ወንድዮ ፍቅሬ እንደልቡ 2ተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳልያ አስግኝቷል ። በ

የግብፁ የሲና በረሃ ለተሻለ ህይወት ፍለጋ ቀያቸውን ለቀው ወደ ባዕድ ሃገር መሰደድ ለመረጡት ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞች ሲዖል ሆኖ…

በሚኒክ ከተማ ይካሄድ በነበረው የኦሎምፒክ ውድድር ተሳታፊ በነበሩ የእስራኤል ስፖርተኞች ላይ በታጣቂ ፍልስጤማውያን በተሰነዘረ ጥቃት 11 ስፖርተኞች የተ

በብርሃኑ ፈቃደ
ሩቅ ምሥራቃዊቷ ሲንጋፖር ያላት ሕዝብ አምስት ሚሊዮን ከመሆኑም በላይ አነስተኛ የደሴት አገር ብትሆንም፣ ከ35 ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ከ

በታምሩ ጽጌና በዮናስ አብይ
እሑድ ነሐሴ 27 ቀን 2004 ዓ.ም. የፌዴራል ፖሊስ አባላት በንቃት ወደ መስቀል አበባባይ የሚያስገቡ መንገዶች ላይ በተጠንቀቅ ቆመዋል

ወራሪዎችንና ቅኝ ገዥዎችን በማሸነፍ ታሪክ የምንሠራ ሕዝብ ብቻ ሳንሆን፣ አፍሪካዊያን ለነፃነት ሲታገሉ ከጐናቸው በመቆም ታሪክ የምንሠራ ሕዝብ ብቻ ሳንሆ…

በጋዜጣው ሪፖርተር
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን በቅርቡ እንደሚተኩ የሚጠበቁት አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሰኞ ምሽት ለሕዝቡ ምሥጋና ለማቅረብ

በዳዊት ታዬ
መርካቶ አካባቢ ከሚገኘው የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ በተጭበረበረ መንገድ ሊዘረፍ ነበር የተባለ 1.6 ሚሊዮን ብር ተያ

በውድነህ ዘነበ
•    የጨረታ ሰነድ ዝግጅት ተጀምሯልበመልቲ ሞዳል አሠራር ምክንያት ባለፉት አምስት ወራት በጂቡቲ ወደብ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ዕቃዎች

በታምሩ ጽጌ
ምክንያቱ ባልታወቀና ነጋዴዎችም ሲጠየቁ ምላሽ መስጠት ፈቃደኛ ባልሆኑበት ሁኔታ፣ የጤፍ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መናሩ ስጋት እንደፈጠረባቸው በተ…

በውድነህ ዘነበ
–    በባለሥልጣኑ ውሳኔ የተበሳጨው የአስጎብኚ ድርጅቶች ማኅበር  ስብሰባ ጠርቷልየኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከቀረጥ ነፃ የ