Amharic የሶማሊያ ሁኔታና ኢትዮጵያ DW Amharic Sep 25, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኬንያ ጦር አምና ጥቅምት ኪስማዮን ለመያዝ የነደፈ ዕቅዱን ባመቱ ዘንድሮ ገቢር ለማድረግ ከሌሎች ሐገራት የዘመቱትን (የአሚሶም)ና የሶማሊያ መንግሥት ወታደሮችን አስከትሎ ወደ ወደብ ከተማይቱ መንቀሳቀሱን ካስታወቀ ሳምንቱ።