የተገን ጠያቂዎች መብትና ረቂቁ ደንብ DW Amharic September 25, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ በአውሮፓ ተገን ጠያቂዎች በአግባቡ እንዲያዙ ያግዛል ያለውን ረቂቅ ደንብ አውጥቷል ። ደንቡ በእስካሁኑ የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት የተገን ጠያቂዎች አያያዝ ላይ የተወሰኑ ማሻሻያዎች አድርጓል ።