ውኃ የተጠሙት የአዳማ ነዋሪዎች በከፊል ማግኘት ጀምረዋል

በመርጋ ዮናስ

ለሦስት ሳምንታት የውኃ እጥረት ባጋጠማት የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ውኃውን እንደገና ማግኘት ጀምረዋል፡፡