UTC 16:00 የዓለም ዜና 01.10.2012
ዜና
የአቦይ ስብሃትን አማራና ኦርቶዶክስ የሚል ያልተሞረደ አነጋገር በገዛ ተጋሩ ላይ ሳደምጥ ፣እንደ ወራጅ ዉሃ አሳዳሪ ማጣት እያለች የምትዘፍን አቀንቃኝ ዜማ ትዝ አለኝ ፡፡ ሽበታቸው ዉብታቸው ሳይሆን ፣ ሽበታቸው ነውራቸው የሆነባቸውን የንጨት ሽበቶችን በማምሻ እድሜያቸው ላይ ስትመለከቱ ምን ይሰማችኋል ? ባህላዊ እሴቶቻችንና – ሃይማኖታችን በጸያፍ እንዳንናገር የሚያግዱንን ያልተሞረዱ አነጋገሮች እንዳመጣላቸው የሚናገሩ፣ ቂመኛ እና የድፍ ማስወገጃ ቦይ […]
የጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስተዳደር፤ በገዢው ፓርቲ ደጋፊና ተቃዋሚዎች ዓይን ሲቃኝ!
ከኢትዮጵያ የመጀመሪያው ግዙፍነት የሌለው ዓለም አቀፍ ቅርስ የመኾን ዕድሉን ካገኘ በዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ጥበቃና ክብካቤ ይደረግለታል፤
የአ/አ ሀ/ስብ
በይበቃል ጌታሁን
መስከረም 11 ቀን 2005 ዓ.ም. ሁለት የወለኔ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ወሕዴፓ) የወረዳ አመራር አባላትን በጥይት ገድለዋል የተባሉ ሁለት ተጠር…
‹‹ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጋር እየተደራደርን ነው›› አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ
በዮሐንስ አንበርብር
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ (Great Ethiopia Run) ላለ
ከድህነት ለመላቀቅ፣ መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ ለመሰለፍ፣ ከጥገኝነት የተላቀቀ ኢኮኖሚ ለመገንባት፣ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ዕውን ለማድረግ ሕ
– በልደታ ከተገነቡ ንግድ ቤቶች 70 ሚሊዮን ብር ይሰበሰባል ተባለ
በታምሩ ጽጌ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ እስከ 2005 …
በሰለሞን ጎሹ
በአዲስ አበባ ከተማ በሱዳን ፕሬዚዳንትና በደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት መካከል ባለፈው ሳምንት ተጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ድርድር ሐሙስ ዕለት በስ
በጋዜጣው ሪፖርተር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ በቅርቡ ለሼክ መሐመድ አል አሙዲ የፈቀደው የ850 ሚሊዮን ብር ብድር እንዲታገድ መወሰኑን የ
– ኢትዮጵያውያን የሂዝቦላ መረጃ አቀባዮች የቤት ሠራተኛ ተመስለው አታለዋል
በአስራት ሥዩም
በዓለም እጅግ አነጋጋሪና ገናና ለመሆን የበቃው የዊኪሊክስ…
በውድነህ ዘነበ
የክረምት ወራት የዝናብ ስርጭት የተሻለ በመሆኑ የተረጂዎች ቁጥር ከተገመተው 3.7 ሚሊዮን ሊቀንስ እንደሚችል የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
– በቂ የውጭ ምንዛሪ አለኝ ቢልም ኤልሲ መክፈት አልተቻለም- ከሙስና ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን መግለጽ አልደፈረም
በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በውድነህ ዘነበ
የሚድሮክ ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ አል አሙዲ ጦሳ የተሰኘውን የብረታ ብረት ፋብሪካ እንዲገነባላቸው ከተመረጠው የጣሊያን ኩባንያ ጋር 764 ሚ
አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከቪኦኤው የአፍሪካ ቀንድ ኃላፊ ፒተር ሃይንላይን ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለምልልስ ያነሷቸው ኢትዮጵያ ከኤርትራ፣ ከግብፅና ከሱዳን
የአንድት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አንዱዓለም አራጌን ጠየቀ ‹‹ተቃዋሚ ፓርቲዎች በመሰባሰብ ትልቅ ጉልበት መፍጠር አለባቸው›› አንዱዓለም አራጌ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ከፍተኛ አመራሮች መስከረም 17 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በሽብርተኝነት ስም ታስሮ የሚገኘውንና እና የፓርቲው ከፍተኛ አመራር የሆነውን አቶ አንዱዓለም አራጌን ቃሊቲ በመገኘት ከብዙ ጭቅጭቅ በኋላ በአካል በመገኘትና ለመጠየት በቅቷል፡፡ አመራሩ በተጨማሪም የአንድነት ፓርቲ የብሔራዊ ም/ቤት […]
(ከቀስቶ ወተረ አትላንታ ጆርጂያ/ READ THIS ARTICLE IN PDF)
1. ከታሪክ ምን እንማራለን
በዚህ ጽሑፍ ቤተ ክርስቲያን በታሪክ ያሳለፈችውን ችግርና መፍትሔዋን ከ
(ስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ 20ኛ ዓመት ቁጥር 1/ 2005 ዓ.ም/ PDF):- ጊዜ ይመጣል ጊዜ ይሄዳል፡፡ ጊዜ መጥቶ
ሲሄድ ግን እንደው ዝም ብሎ አይደለም፡፡ የጊዜውን አሻራ አሳርፎ …
ኬንያ መራሹ የአፍሪቃ ሕብረት ጦር ሥልታዊቷን የወደብ ከተማ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በምድር፥ ባየርና በባሕር ሲያጠቃ ነበር። ዉጊያዉ ዛሬም ከተማይቱ ዉስ
ጫማዎቿ ከ 50 በላይ በሚሆኑ ሀገሮች ለገበያ ቀርበዋል። ያረጁ የመኪና ጎማዎችን ዳግም በጥቅም ላይ በማዋል የተለያዩ ጫማዎች የሚመረትበት ፋብሪካ አቋቁማለች…
ማሊ ሰሜናዊ የሀገርዋን ከፊል የተቆጣጠሩትን አክራሪ ሙሥሊሞች ለማባረር ከጎረቤት ሀገሮች ወታደራዊ ርዳታ ጠይቃለች። የምዕራብ አፍሪቃ መንግሥታት የኤኮ
በአፍሪቃ ጥናት ከተካሄደባቸው ሃገራት ውስጥ ኢትዮጵያ በድረገጾች ነፃነት የመጨረሻውን ደረጃ እንደምትይዝ ከአለም ደግሞ ከ6ቱ የመጨረሻ ሃገራት ውስጥ እን…
በትንትናው እለት ወደ ቃሊቲ እስር ቤት የሄዱት የፓርቲው አባላት አቶ አንዷለምን ማነጋገር የቻሉት ጥቂት ከተጉላሉ በኋላ መሆኑንም ተናግረዋል።
ተስፋዬ ገብረአብ
ስብሃት ነጋ፣ በፓልቶክ ክፍል ተጋብዞ ባደረገው ንግግር፣ “ለኦርቶዶክስ ወይም ለአማራ ብቻ ተወስኖ የቆውን የኢትዮጵያ መንገስታዊ ስልጣ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
click here for pdf አንድ በእርሻ ላይ የሚሠራ ዪኒቨርሲቲ መምህር በገበሬው ዙርያ ጥናት ለመሥራት ወደ ገጠር ወጡ፡፡ የአካባቢው የገበሬዎች ማኅበርም በአካባቢ
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሣተፍ በተገኙበት በኒው ዮርክ ከተማ ለቪኦኤ መግ
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሣተፍ በተገኙበት በኒው ዮርክ ከተማ ለቪኦኤ መግ
ሁለቱ ወገኖች ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በተፈራረሙት ስምምነት መሰረት የተቋረጠው ወሳኙ የነዳጅ ዘይት ምርትና ሽያጭ ይቀጥላል ። የደረሱበት ስምምነት ደቡብ
የዕለቱ ዜና
የደመራ በዓል ተከብሮ ነበር። የዘንድሮዉ በዓል የተከበረዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በፓትሪያርክ ሳይሆን በአቃቤ መንበር እየተዳደረ…
ከግብፁ ሕዝባዊ አብዮት በሕዋላ በተደረገዉ ምርጫ ሥልጣን የያዙት ሙርሲይ ኒዮርክ ለተሰየመዉ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ባደረጉት ንግግ
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪቃን ልዩ ታሪክን ያዘለዉ የጀግናዉ የአበበ በቂላ የህይወት ታሪክ በተለይም ደግሞ የሩጫ ስፖርት ህይወቱን የሚተርከዉ አትሌቱ ወይ…
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ
ኢትዮጵያዊያኖች አዲሱን ዓመታቸውን የዘመን መለወጫ በሴፕቴምበር 11 አክብረዋል፡፡ አሁን በ
click here for pdfአንድን የናጠጠ ሀብታም ቤተሰብ የሚያስተዳድር አባት ልጁ ስለ ድኽነት እንዲያውቅ ስለፈለገ በከተማው ጥግ ወዳለው የድኾች መንደር ልጁን ይዞት …
የአዳማ ከተማ ነዋሪዎችን ላለፉት 15 ቀናት ያሰቃየው የውሐ ችግር መቃለሉን የኦሮምያ የውሐ ማዕድንና ኤነርጂ ቢሮ ቢያስታውቅም ነዋሪዎች ግን አሁንም ችግሩ
የድርድሩን ሂደት የተከታተሉ ዲፕሎማቶች እንዳሉት መሪዎቹ አብዛኛዎቹን ልዩነቶቻቸውን አስወግደዋል ። ይሁንና ከሱዳንም ሆነ ከደበብ ሱዳን በኩል ዲፕሎማ
ኦባማ ለጉባኤው ባሰሙት ንግግር በተለይ ኢራን የኒዩክልየር ጦር መሣሪያ ባለቤት እንዳትሆን አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል ። ሙስሊሞችን ባ
ዓለምአቀፉ የፊናንስና የኤኮኖሚ ቀውስ በዓለም ላይ ድህነትን በግማሽ መቀነሱን የሚጠቀልለው የሚሌኒየም ግብ በተጣለለት የጊዜ ገደብ በጎርጎሮሳውያኑ 2015 ዓ…
ይኽው ተጨማሪ እርዳታ አሚሶም ተልዕኮውን በሙሉ አቅሙ እንዲወጣ የሚያግዝ መሆኑን የአውሮፓ ህብረት ገልጿል ። ፣ህብረቱ ተጨማሪ እርዳታ የሰጠው የአሚሶም
• በዓመት 60 ሺሕ ቶን ቆርቆሮ ማምረት ይጀምራል
በብርሃኑ ፈቃደ
ከሁለት ዓመት በላይ የፈጀው የግንባታ ሥራ በከፊል ተጠናቅቆ በቆርቆሮ ምርት ወራትን ያስ
አቶ ሙሉጌታ ገብሩ፣ የኢየሩሳሌም የማኅበረሰብ ልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር
አቶ ሙሉጌታ ገብሩ የእየሩሳሌም የሕፃናትና የማኅበረሰብ የልማት ድርጅት ዋና …
በአገራችን በመታየት ያለው መልካም ሁኔታ ለመልማትም ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመገንባትም በእጅጉ አመቺ ነው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከትናንት በስቲያ ምሽት ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስብሰባ ወደ አሜሪካ ከማቅናታቸው በፊት፣ ለሦስት ቀናት ያህ…
በጋዜጣው ሪፖርተር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰው ሀብት አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት የሆኑትና ባለፈው ዓመት የንብረትና ግዥ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳ
በዳዊት ታዬ
በአዲስ አበባ ከተማ ሊካሄድ ለታቀደው የ40/60 የቤቶች ልማት ግንባታ የሚያስፈልገውን ገንዘብ ቁጠባ ለማስጀመር የሚያስችለው ሰነድ ይፈረማል ተብ