“የአቶ ኃይለ ማርያም መመረጥ ሁሉም ዜጎች የአገሪቱ ትልቅ ሥልጣን ላይ የመድረስ አጋጣሚ እንዳላቸው አመላካች ነው”

ዶክተር ሰለሞን አየለ ደርሶ፣ ከፍተኛ ተመራማሪ

ዶክተር ሰለሞን አየለ ደርሶ በኢንስቲትዩት ፎር ሴኩሪቲ ስተዲስ (ISS) ከፍተኛ ተመራማሪ ናቸው፡፡ የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በሕግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያገኙ ሲሆን፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በደቡብ አፍሪካ ከፕሪቶርያ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል፡፡