የስዊድን ቴቪ ድረ-ገፅ ታገደ መባሉ
የስዊድን መንግስት ቴሌቪዝን ድረገፅ ኢትዮጵያ ዉስጥ ከቅዳሜ ጠዋት አንስቶ መታየት እንዳይች ሆኖ መታገዱን የሚጠቁም ዘገባ ይፋ ሆኗል። እንደዘገባዉ ድረገፁ www.SVT.se የሚል ነዉ።