አቶ በረከት በሰንደቅ ጋዜጣ በሰጡት አስተያየት ላይ በግርማ ካሳ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃንና እነርሱን የሚገዙት ልዩ ልዩ የአገሪቱ ኅጎች ሁነኛ የኅግ ማሻሻያዎችና የፖሊሲ ለውጦችን ከሚሹ አበይት ጉዳዮች ውስጥ ናቸው፤…
ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ።
(ደጀ ሰላም፤ መስከረም
9/2004 ዓ.ም፤ ሰምቴፕር 19/2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፡- ከአምስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
ፓትርያሪክ ብፁዕ ወቅዱ…
አባሎቹና ደጋፊዎቹ እንዲሁም ሌሎችም የሕብረተሰብ ክፍሎች በተለያዩ የሲዳማ ዞን ወረዳዎች ውስጥ እየታሠሩ እንደሚጉላሉ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ አስታወቀ
የአየር ጠባይ ትንበያ በታዳሽ የኃይል ምንጮች ላይ ላተኮሩ ኩባንያዎች መረጃዎችን በማቅረብ ላይ በመሆኑ ተፈላጊነቱ እየጨመረ በመምጣቱ፤ ጀርመን ውስጥ በአ…
አሽተን እንደሚሉት የኤርትራ መንግሥት እስረኞቹን እንዲፈታ፥ ይሕ ቢቀር የታሠሩበትን ሥፍራና ይዞታቸዉን እንዲያሳዉቅ በተደጋጋሚ ቢጠየቅም እስካሁን ለመ…
የአፍሪቃ ኤኮኖሚ እያበበ በመሄድ ላይ መሆኑ በየጊዜው ሲነገር የቆየ ጉዳይ ነው። ከሣሃራ በስተደቡብ የሚገኙት ሃገራት ኤኮኖሚ በያመቱ ከአምሥት በመቶ በላ
የሶማሊያው ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብ ከመቅዲሾ በስተደቡብ ከምተገኘዋ ከኪስማዩ ካፈገፈገ ቀናት ተቆጥረዋል ። ይሁንና ከተማይቱ እስከ ዛሬ በአፍሪቃ ህብረ…
• ለማስፋፊያው 4.5 ቢሊዮን ብር ወጥቷል
በውድነህ ዘነበ
የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ የማስፋፊያ ግንባታ በሚቀጥለው ጥቅምት ወር ተጠናቆ ማምረት እንደሚጀምር
በታደሰ ገብረ ማርያም
ኢትዮጵያ ከካርቦን ነፃ ለመሆን ላወጣችው ፕሮግራም የበኩሉን አስተዋጽኦ ያበረክታል ተብሎ የታመነበት፣ በኔዘርላንድስና በዴንማርክ…
አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ቃለመሃላ የሚፈፅሙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ለፊታችን ዓርብ ተጠርቷል፡፡
ከአንድ አመት ግድም በፊት መታተም የጀመረችዉ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በብርሃነ እና ሰላም ማተምያ ቤት ለመጀመርያ ግዜ ለህትመት ስትበቃ ከ 2500 በማይበልጥ ቅጂ
DLCO በመባል የሚታወቀዉ የምስራቅ አፍሪቃ አንበጣ መከላከያ ድርጅት የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት አዲስ አበባ ላይ እያከበረ ይገኛል። ስምንት የአፍሪቃ አገራት…
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንደጨረሱ የነጻ ትምህርት እድል አግኝተው ምሥራቅ ጀርመን መጡ ። በምስራቅ ጀርመንዋ ስቪካው ከተማ የቋንቋ ትምህርት እንደ…
click here for pdf የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ውስጥ መንግሥታዊ ያልሆነች ትልቋ ተቋም ናት፡፡ በሕዝቡ ሃይማታኖዊ፣ ማኅበራዊ
ትኩስ ወሬ ከሃገሬ – ሰኞመስከረም 7ቀን 2005 ዓ.ም
Ethiopia Zare (ሰኞ መስከረም 7 ቀን 2005 ዓ.ም. Sebtember 17, 2012)፦ የአህባሽን አስተምህሮ የሚቃወሙትንና መጅሊሱ እንዲለወ
ባለፈው ሳምንት ፣ ቤንጋዚ ፤ ሊቢያ ውስጥ የአሜሪካ አምባሰደርና 3 አሜሪካውያን ረዳቶቻቸው ከተገደሉ ወዲህ ፣50 ያህል ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል። በተለያዩ አ
የአፍሪቃ ጋዜጠኞች ፌደሬሽን፤(FAJ) በአባላቱ ላይ የሚደርሰው እንግልትና ግድያ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን አስታወቀ።
የዓለም ዜና
ካለፈዉ ሐሙስ ጀምሮ ከቤንጋዚ እስከ ካቡል፥ ከካይሮ እስከ ካራቺ፥ ከካርቱም እስከ ሲድኒ ከቱኒስ እስከ ሞንባሳ እንዳየን እንደሰማነዉ ግን ዓለም ሠላሙን ለ
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ጸደንያ ማሪያም አመታዊ ንግስ በቫንኩቨር ካናዳ (ቅዳሜ -ሴብቴምበር 22/12)
ኃይለማርያም ደሣለኝ አሁን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ናቸው፡፡ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር እንዲሆኑ ግንባሩ በአንድ ድምፅ የወሰነ በመሆኑ ተከታዩ የሃገሪ
የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ (ኢሐዲግ) ምክር ቤት በሞት የተለዩትን የግንባሩን ሊቀመንበር የሚተካ ፖለቲከኛ ለመምረጥ ለሁለት ቀናት ስብሰባ ከተቀመጠ በኋላ አቶ ኃ…
ተስፋዬ ገብረአብ
የኢህአዴግ ምክርቤት ጉባኤ ተጠናቆአል። ምክር ቤቱ ሃይለማርያምና ደመቀን ዋና እና ምክትል አድርጎ መርጦአል። በዚህ ምርጫ አነጋጋሪ የሆ…
“አቶ መለስ ሕግ ነው፤ እርሱ ያለው ነገር ሕግ ሆኖ ይወጣል፡፡ አቶ መለስ ፍርድ ቤትም ነው፤… … አንድ ሰው እንደጎደለ ተደርጎ መታየት የለበትም” – አቶ ስዬ …
ኢትዮጵያን ላለፉት ሃያ አንድ ዓመታት የመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ካለፉ በኋላ በአገሪቱ የተከተሉት ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ፖሊሲዎች …
የፖለቲካ ተንታኙ በወቅቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ ላይ ይናገራሉ፡፡
በእሥልምናው ዓለም ውስጥ ሰሞኑን የሚታየው ሁከት የዓለምን ቀልብ ይዟል፡፡በእሥልምናው ዓለም ውስጥ ሰሞኑን የሚታየው ሁከት የዓለምን ቀልብ ይዟል፡፡
በእሥልምናው ዓለም ውስጥ ሰሞኑን የሚታየው ሁከት የዓለምን ቀልብ ይዟል፡፡በእሥልምናው ዓለም ውስጥ ሰሞኑን የሚታየው ሁከት የዓለምን ቀልብ ይዟል፡፡
መላከገነት ልሣነወርቅ ውቡ የአሜሪካ ኗሪ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትን ከአርባ ዓመታት በላይ፤ የዚህኑ ማኅበረሰብ በተለይ ደግሞ የኦርቶዶክስ ክር
አቶ ሙሼ ሰሙ፣ የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሊቀመንበር
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ተከትሎ ማነው የእርሳ
በመላኩ ደምሴ
በኢትዮጵያ የውትድርና ማዕረግ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሴት ጄኔራል ተሾሙ፡፡
ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ሕልፈት በኋላ ያለውን ጉዞ በሚመለከት ከሁሉም በፊት የሚደቀነው ጥያቄ የተጀመረውን መቀጠል ይቻላል ወይ የሚል ነው፡፡
– አገርን አደጋ ላይ የሚጥል ሚስጥር አሳልፈው መስጠታቸው ተጠቁሟል
በታምሩ ጽጌ
በሚስጥር የሚጠበቁና በሕዝብ በይፋ የማይታወቁ ወታደራዊ ሚስጥሮችን ለ
በሊያ ተረፈ
የፌዴራል መጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አምስተኛ የወንጀል ችሎት፣ በመንግሥት ላይ ጥላቻን ለማስፋፋት በማሰብ ሕዝብን በሐሰት ወሬ አ
በአስራት ሥዩም
በአገሪቱ ያለው የመጠባበቂያ የውጭ ምንዛሪ ከሳምንታት ያልዘለለ ነው እየተባለ ወሬ ቢናፈስም፣ የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ኢት
በታምሩ ጽጌ
በታላቁ አንዋር መስጅድና በአወሊያ ኮሌጅ የእስልምና እምነት ተከታዮች ለአመፅ እንዲነሳሱ በማድረግ ረብሻ እንዲፈጠር አድርገዋል በሚል ተጠር
– ሦስት ግዙፍ የህንድ ኩባንያዎች ገብተዋል
በውድነህ ዘነበ
የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ለመገንባት፣ ጥጥና የተለያዩ እህሎችን ለማምረት በ25 ሺሕ ሔክታር በላ
በዳዊት ታዬ
በመንግሥት ይዞታ ሥር ከተቋቋሙ ኩባንያዎች ውስጥ በግዙፍነቱ የሚጠቀሰው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን፣ መንግሥታዊውን ባቱ ኮንስ
click here for pdf በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የቅርብ ዘመን ታሪክ ከተፈጠሩት ገጽታዎች አንዱ ‹‹የገለልተኛነት›› አቅጣጫ ነው፡፡ ገለልተኛነት በተግባር የታ
አቶ ደሳለኝ ኃይለምሪያም ሊቀመንበር ሲሆኑ በምክትልነት አቶ ደመቀ መኮንን ተመርጠዋል
Ethiopia Zare (ቅዳሜ መስከረም 5 ቀን 2005 ዓ.ም. September 13, 2012)፦ ለበርካታ ወራ
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)
በ2008 ምርጫ ወቅት ዕጩውን ፕሬዜዳንት ኦባማን በደስታ ነበር የደገፍኳቸው? በእርግጠኝነት! ባ…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሀሙስ መስከረም 3 ቀን 2005 ዓ.ም “መጅልሱ ይለወጥ!” የሚል አቋም ያላቸውና ወኪሎቻቸው ከእስር እንዲፈቱ የሚጠይቁ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ያለ ብሔር፣ ያለ ጾ…
• አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ሊቀመንበር ሆነዋል
በዘካርያስ ስንታየሁ
ባለፈው ዓርብና ቅዳሜ በዝግ የተካሄደው የኢሕአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ የግንባሩን…
በርካታ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በየጊዜው የተሻለ ህይወት ፍለጋ ወደ አረብ ሀገር ይጓዟሉ። በርግጥ እዚያ ኢትዮጵያ ውስጥ በቤት ሰራተኝነት ከሚያገኙት የበለጠ…
አዲስ የተመረጡት የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ከኬንያ ልዑካን ጋር በተገናኙበት የሞቃዲሾ ከተማ ሆቴል ላይ አጥፍቶ ጠፊዎች ዛሬ ማለዳ ጥቃት አድ