በመንግሥታቱ ድርጅት 67ኛ ጉባዔ ላይ የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ንግግር
ሥልጣን የጨበጡ ሁሉ የእውነተኛ ዴሞክራሲ፣ የእውነተኛ ነፃነት ግንባታ ከባድ እንደሆነ ተገንዝበው በተቃውሞ ላይ ማሣደድና አፈና እንዳያካሂዱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አሳሰቡ፡፡