በቲዩቢንገን ከተማ (ጀርመን) ለብርቱኳን ሚደቅሳ የተዘጋጀ የሩጫ ውድድር
ለወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በተዘጋጀው የሩጫ ውድድር ላይ ወደ 2700 ሯጮች መሳተፋቸው በተነገረበት ሥነ ሥርዓት ቁጥራቸው 25,000 የሚደርስ ሰዎች መገኘታቸውን አዘጋጆቹ ይናገራሉ። የአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ ፓርቲ መሪ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ከእስር መለቀቅ በመጠየቅ ሥነ ሥርዓቱን የጠራው መቀመጫውን በጀርመን ያደረገውና የኢትዮጵያውያን የመብት …