ወያኔ የደገሰው የባንዲራ ቀን በዓል እንደታቀደው አለመሄዱ የህዝቡን ንቃት አሳይቷል ተባለ
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ባለፈው ሰኞ ያከበረው የባንዲራ ቀን በዓል በህዝቡ ትኩረት ሳይሰጠው ማለፉ ታውቋል። የኢትዮጵያ ባንዲራ በወያኔ አገዛዝ ዘንድ የሚንቋሸሽ እንደሆነና ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ስልጣን እንደተቆጣጠረም ባንዲራው ከጨርቅ ያለፈ ዋጋ እንደሌለው መናገሩ ይታወሳል። ይሁን እንጂ ከተወሰነ ጊዜ ወዲህ …
ወያኔ የደገሰው የባንዲራ ቀን በዓል እንደታቀደው አለመሄዱ የህዝቡን ንቃት አሳይቷል ተባለ Read more »