የFAO የምግብ እጥረት ዘገባ DW Amharic September 16, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት FAO ካለፉት 15ዓመታት ወዲህ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ያለባቸዉ ወገኖች ቁጥር ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ925ሚሊዮን ዝቅ ማለቱን አስታወቀ።