የቢዝነስና የሰው ብልጽግና ሥልጠና ድርጅት ዳይሬክተር
አቶ አደራ አብደላ በቀድሞ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት በጉራጌ ዞን ጉብሬ ውስጥ በ1964 ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ የመጀ

ነሐሴ 29ቀን 2003ዓ.ም. በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በተደረገ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ወቅታዊ የሀገሪቷን ጉዳይ አስመልክቼ ያቀረብኹትን ፅሁፍ ከዚህ በታች ቀርቧል፡፡ – መለካም ንባብ፡፡ ሐሳባችሁን አካፍሉኝ፡፡
የተከበሩ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
የተከበራችሁ የአንድነት አባላትና እንግዶች
የነሃሴን ወር አገባደን ወደ ጳጉሜ ወር እየገባን ነው፡፡ ጳጉሜ ከየትኛውም ወር በተለይ ኢትዮጵያዊነት የሚገለፅበት ነው፡፡ በዓለም ብቸኛው 13ኛው ወር መሆኑ ከሌሎች ወራቶች […]

ሸጡት ኧሉ መርከቩን
መደበሩ ሳይቀርበተመን
ሰጡት ኧሉ ኧሰቭን
ምን ብለን እንመልስ
ታሪክ ሲጠይቀን
ኧዛውንቱ ኧልቀው
መልስ የነበራቸው
ኧደራም ያሉን
ያች ባህረነጋሽ
የኢትዮጵያ ዳር ደንበር
በወገን ተንዳ
እንዴት በኧጭር ጌዚ
ሀሰት እውነት መሥሎ
በይፋ ይነገር
ሥሙኝ ልንገራችሁ
እኔስ ተረበሽሁኝ
ኧሮጌ ቀበሮ
በኧሰቭ በር ኧየሁኝ
እንቁላሉን ኧይታ ከወደቩ ላይ
ተቀባይ ሢጠፋ ገንዘቤ ነው ባይ
ጅራቷን ሸጉጣ ኧይኖቿን ኧፍጣ
ብቅ ኧለች ቀቨሮ
በጥርሷ ልትዳኝ
ድንገት ጥል ቢመጣ
ኧሮጌ ቀቨሮ ምነው ረበሸኝ
ግራ እጀ ኧይደለም ወይ
እንቁላሉን ወሥዶ
በክልል ያሰረኝ
ኧረ ጉድ ይገርማል […]

ሰላም ወገኖቼ እንደምን አላችሁ?! ከየአቅታጫው ከአውሮፓ፤ ከአሜሪካን፤ ከአውስትራሊያ፤ ከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ አስተያየታችሁን፣ ትችታችሁን፣ …

የአፍሪካ ቀንድን በመታው ድርቅ ዙሪያ በተከታታይ በሚቀርቡት ዘገባዎች ከምንቃኛቸው አካባቢዎች ሪፖርተራችን ሄኖክ ሰማእግዜር ተዘዋውሮ የተመለከታቸው በደቡብ ኢትዮጵያ የቦረና ወረዳዎች ይገኙባቸዋል፡፡ ደቡብ ኢትዮጵያ ሁለት ዓይነት ገፅታዎች ያሏት መሆኑንና የክረምቱ ዝናብ በወቅቱ በጀመረባቸው ከአዋሣ ከተማ በፊትና አልፎም ስፋት ባላቸው አካባቢዎች አዝመራው ከወትሮው …

የምግብ እጥረት በቦረና Read more »

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ባካሄደው ጥናት መሠረት ግብር መክፈል እያለባቸው የማይከፍሉትንና ወደ ታክስ ሥርዓቱ ባልገቡ ‹‹ሕገወጥ›› በሚ

ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው፡፡ ጦር ሜዳው ሕሊና፣ ጦረኞቹ አማኞች እና ኢ-አማኒዎች ናቸው፡፡ በኔ ጦማር ኢ-አማኒዎች ምክንያተኞች እንደሆኑ ይታመናል፡፡ ለዚህ

ሰሞኑን በይልማ በቀለ በእንግሊዝኛ ተጽፎ ከድረ ገፆች ያነበብኩት መጣጥፍ በጣም ነው የሳበኝ፡፡ ግሩም ቅንብር ነው፡፡ መልእክቱ በአፄ መለስ ዜናዊ የሚመራው የወያኔ ዘረኛ መንግሥትና በባሽር አላሳድ ፈላጭ ቆራጭ ይዞታ ሥር የሚገኘው የሶሪያው ባዝ ፓርቲ የመመሳሰላቸው ያንንም ተከትሎ በብዙኃን ዜጎች ከቃላት የመግለጽ አቅም በላይ የሆነ ግፍና በደል የማድረሳቸው የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ ይህን ጽሑፍ በቀጥታ ወዳማርኛ […]

የሰደድ እሳትም ሆነ የውቅያኖስ ማዕበል በቀላሉ አይነሳም፤ ከተነሳ ደግሞ በቀላሉ አይቆምም። ህዝብ ተባብሮ በተነሳ ጊዜም ደን ውስጥ እንደተነሳ ሰደድ እሳት ወይም እንደ ውቅያኖስ ማዕበል ነው፤ ከባድ ጉልበትና ኃይል አለው። በመንገዱ ላይ ያሉትን ሁሉ አቃጥሎም ሆነ ደረማምሶ ማለፍ ይችላል። ዛሬ ሊቢያ ውስጥ እየሆነ ያለውም ይህንን የሰደድ እሳት ወይም የውቅያኖስ ማዕበል የመሰለን ህዝባዊ ንቅናቄ ነው። ኮሎኔል ጋዳፊ […]

የአሜሪካ ውጪጉዳይ ሚንስቴር በተለያዩ አገሮች ከሚሠሩ ዲፕሎማቶቹ ያሰባሰባቸውን ምስጥራዊ ሪፖርቶች ለህዝብ እይታ በማቅረብ ላይ የሚገኘው ዊኪሊክስ በመባል የሚታወቀው የመረጃ ድረገጽ፤ ባለፈው ሳምንት ሃሙስ እንደፈረንጆች አቆጣጠር ኦገስት 25 ያሰራጨው መረጃ ፤ ወያኔ ተቃዋሚዎቹን ለማስፈራራት ህግ አድርጎ ያወጣው “የጸረሽብርተኛነት” አዋጅ በፓርላማ ተብዬው የወያኔ ሸንጎ ከመጽደቁ በፊት አዲስ አበባ ለሚገኘው የአሜርካ ኤምባሲ ቀርቦ መግለጫ እንደነበር አመለከተ። ዊኪ ሊኪስ […]

ህዝብን በማፈንና በጠመንጃ ሃይል በማስፈራራት እየገዛሁ እኖራለሁ በሚል ከንቱ ቅዠት የተዋጠው ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በንጹሃን ዜጎች ላይ የጀመረውን እስራትና አፈና በተጠናከረ መልኩ በመቀጠል ሰሞኑን ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አባላትን ማሰሩን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ዘገባ ገለጸ። እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት በዘረኛው አገዛዝ የታሰሩት ሁለቱ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አካላት አንደኛው የኦሮሞ ፌደራላዊ […]

ለሚፈልገው አላማ መሳካት አንድ ወቅት ስልጣን ላይ ያስቀመጣቸውን ሆድ አደሮች እንደሸንኮራ አገዳ መጥጦ በመጣል የሚታወቀው የዘረኛ አገዛዝ ፤ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አፈ ጉባዔ ሆኖ በመሥራት ላይ የሚገኘውን ሀብታሙ ኢካ ፈለቀ፣ በሙስና ወንጀል ወደ እስር ቤት ማስገባቱን ሪፖርተር በመባል የሚታወቀውና ለአገዛዙ ቅርበት ያለው ጋዜጣ ዘገበ፡፡ እንደ ሪፖርተር ዘገባ ሀብታሙ ኢካ በቁጥጥር ሥር የዋለው፤ የክልሉ […]

በምህጻረ ቃሉ አይ ኤም ኤፍ በመባል የሚታወቀው የአለም የገንዘብ ተቋም የወያኔው ዘረኛ አገዛዝ ፖሊሲ የፈጠረው የዋጋ ግሽበት ከቁጥጥሩ ውጭ እየሆነ በመምጣቱ ኢትዮጵያን ያልታደለች ሃገር ሲል የገለጸ ሲሆን፣ በሃገሪቱ ሁኔታዎች ከመሻሻል ይልቅ እየተባባሱ መምጣታቸውን ባወጣው ሪፖርት ላይ ገልጹአል። ለወያኔ ቅርበት እንዳልዉ የሚታወቅለት የሪፖርተር ጋዜጣ በ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙ የዓለም ባንክ የዉስጥ ምንጮቹን ዋቢ በማድረግ እ.ኤ.አ ከኅዳር […]