የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስጋት ውስጥ ወድቀዋል
- አምስት የተዘጉ ተቋማት ተማሪዎች ጉዳይ አሳሳቢ ሆኗል
- ቦርዱ ዛሬ ተወያይቶ አቋም ይወስዳል
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የብቃት ደረጃ ለመለየት ባደረገው ግምገማ መሠረት የወሰደው ዕርምጃ፣ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ስጋት ውስጥ ከቷቸዋል፡፡