አንድ የጀርመን ፓርላማ አባል በኢትዮጵያ ያለዉ የሰብአዊ መብት አያያዝ እጂግ አሳሳቢ ሆኑአል አሉ
የሀገሪቱን ሠላምና ፀጥታ ለማደፍረስና ሕገ-መንግሥታዊዉን ሥርዓት ለማፍረስ አሲረዋል በማለት የዘረኞች ቁንጮ መለስ ዜናዊ አገዛዝ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትንና ጋዜጠኞችን በሽብርተኝነት ስም በማሰር የጀመረዉ ዘመቻ እጅግ እንዳሳሰባቸዉ የጀርመን ፓርላማ አባል ቲሎ ሆፕ ገለፁ። እንደ ፓርላማ አባሉ መግለጫ የአረመኔው መለስ አገዛዝ በመዉሰድ ላይ ያለዉ እርምጃ በወያኔ አገዛዝ ላይ የሰላ ሂስ የሚሰነዝሩ ሃይሎችን ስልታዊ በሆነ መንገድ ለማጥፋት ሊሆን ይችላል […]