ከሆድ አደር ምሁር ይልቅ ገባጣ አህያ ለኢትዮጵያ ባለውለታ ነች!

ሰላም ወገኖቼ እንደምን አላችሁ?! ከየአቅታጫው ከአውሮፓ፤ ከአሜሪካን፤ ከአውስትራሊያ፤ ከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ አስተያየታችሁን፣ ትችታችሁን፣ ምክራችሁን፣ እንዲሁም ስድብና ማስፈራሪያ ለምትልኩልኝ ጭምር ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)