በጋዳፊ ልጅ ሚስት አደጋ የደረሰባት ኢትዮጵያዊት ሕክምና እየተከታተለች ነው Ethiopian Reporter September 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በኮሎኔል ጋዳፊ ልጅ በሐኒባል ጋዳፊ ሚስት አሰቃቂ በደል የተፈጸመባት ኢትዮጵያዊቷ ሸዋዬ ሞላ ትሪፖሊ ውስጥ ሕክምና እየተከታተለች ነው::