የዊኪሊክስ ዘገባና ኢትዮጵያ

የመንግሥታት ሚስጥራዊ መረጃዎችን እየጮለገ ለሕዝብ የሚያጋልጠዉ ዊኪሊክስ የተሰኘዉ አምደ መረብ ሰሞኑን የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት በድብቅ ያሉና ያደረጉትን የሚያጋልጡ መረጃዎችን አትሟል።