የውስጥ ችግራችን ለውጭ አደጋ እንዳያጋልጠን ጠንቀቅ!! Ethiopian Reporter September 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአሁኑ ጊዜ በኅብረተሰባችን ውስጥ የተለያዩ ስሜቶች አሉ፡፡ ሁሉም የዓባይ ግድብ እውን ሆኖና ተግባር ላይ ውሎ ኃይል ሲያመነጭ ማየት ይፈልጋል፡፡