‹‹የታቀዱት ዕቅዶች ሁሉ ሊሳኩ የሚችሉት ጥሩ አመራር ሲኖር ብቻ ነው›› አቶ አደራ አብደላ

የቢዝነስና የሰው ብልጽግና ሥልጠና ድርጅት ዳይሬክተር

አቶ አደራ አብደላ በቀድሞ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት በጉራጌ ዞን ጉብሬ ውስጥ በ1964 ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ የመጀመርያ ዲግሪያቸውንም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ 1988 ዓ.ም. አግኝተዋል፡፡