ኧሰቭን በሚመለከት፡ ይህ ነው የታሪኩ እውነት። በለምለም ጸጋው የተጻፈ
ሸጡት ኧሉ መርከቩን
መደበሩ ሳይቀርበተመን
ሰጡት ኧሉ ኧሰቭን
ምን ብለን እንመልስ
ታሪክ ሲጠይቀን
ኧዛውንቱ ኧልቀው
መልስ የነበራቸው
ኧደራም ያሉን
ያች ባህረነጋሽ
የኢትዮጵያ ዳር ደንበር
በወገን ተንዳ
እንዴት በኧጭር ጌዚ
ሀሰት እውነት መሥሎ
በይፋ ይነገር
ሥሙኝ ልንገራችሁ
እኔስ ተረበሽሁኝ
ኧሮጌ ቀበሮ
በኧሰቭ በር ኧየሁኝ
እንቁላሉን ኧይታ ከወደቩ ላይ
ተቀባይ ሢጠፋ ገንዘቤ ነው ባይ
ጅራቷን ሸጉጣ ኧይኖቿን ኧፍጣ
ብቅ ኧለች ቀቨሮ
በጥርሷ ልትዳኝ
ድንገት ጥል ቢመጣ
ኧሮጌ ቀቨሮ ምነው ረበሸኝ
ግራ እጀ ኧይደለም ወይ
እንቁላሉን ወሥዶ
በክልል ያሰረኝ
ኧረ ጉድ ይገርማል ይህነን ሰማሁኝ
መንግሥት የለም ኧሉ ኧሰቭ የሚያኖረኝ
ኧውቶቭስ ኧልጠይቅም ከቤተ መንግሥት
ለታሪክም ኧልተው ያሰቭን መሬት
ኧፋር ኢትዮጵያኖች ሣሉ ባለርሥት
እምብኝ ኧሻፈረኝ
ኧውሮፓን ኧልጠራም ለምሥክርነት
ግመልና ላሙ ሲዞር የኖረበት
ኧሰቭ ኧይደለም ወይ የዘላኑ መሬት
ይህን እውነት ይዘው ኢትዮጵያን ይፍረዷት
ኧፋርና ላሟ ኧሰቭን የሚያውቋት
እምብኝ ኧሻፈረኝ
ኧውሮፓን ኧልጠራም ለምሥክርነት
ደንበሬን ሣሥተካክል በኢትዮጵያዊነት
ከመቸ ወዲህ ኧውሮፓ በሞላ
ለኧፍሪቃ የቆሙት
እምብኝ ኧሻፈረኝ
ፈረንጅን ኧልጠራም
ለታሪኬ እውነት
ኧፋር ኢትዮጵያውያን እያሉ በህይወት
ኧገር የጋራ ነው ኧይደለም የግል ሀቭት
መለሰ ዘናዊ ብቻ የሚያዝበት
ለምለም ጸጋው – ደራሲ፡