አነጋጋሪው የጀርመን ብሔረተኛ ፓርቲ NPD DW Amharic September 6, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከትናንት በስተያ በጀርመኑ የ Mecklenburg-Vorpommern ፌደራዊ ክፍለ ግዛት በተካሄደ ምርጫ ፣ መፍቅሬ ናዚ የሚባለው የጀርመን ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ በጀርመንኛው ምህፃር NPD ለሁለተኛ ጊዜ የምክር ቤት መቀመጫ ለማግኘት የሚያበቃ ድምፅ ማግኘቱ እዚህ ጀርመን እያነጋገረ ነው ።