CIA እና የጋዳፊ ትብብር DW Amharic September 4, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዩናይትድ ስቴትሱ የስለላ ድርጅት CIA እና MI-6 በመባል የሚታወቀዉ የብሪታንያዉ የስለላ ድርጅት ከኮነሪል ሞአመር ጋዳፊ አገዛዝ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንደነበራቸዉ ኒዉዮርክ ታይምስ የተሰኝዉ የዪናይትድ ስቴትስ ጋዜጣ አጋለጠ።