የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም ሚዛኑን እየሳተ ነው ተባለ

«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው  ፕሮግራማችን ለዛሬ ያካተታቸው ርዕሶች -የኢትዮጵያ  ማክሮ  ኢኮኖሚ  አፈጻጸም  ሚዛኑን እየሳተ ነው ተባለ -የኢትዮጵያ የእርሻ መሬት መዋዕለ-ነዋይ ፍሰት ከባድ ተወዳዳሪዎች እንደገጠሙት ተገለጸ -ኢትዮጵያና ናይጀርያ ለሊብያ አማጽያን እውቅና ሰጡና ሁለት ኢትዮጵያውያን ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ታሰሩ የሚሉትን  ነው።