ሰበር ዜና:
መንግሥት የዊኪሊክስን መረጃና የመረጃ ምንጮች መሠረተ ቢስ ናቸው አለ
የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት በአዲስ አበባ ተቀማጭ ከነበሩ የአሜሪካ አምባሳደሮችና በየጊዜው ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ ኃላፊዎች ጋር አደረጉት የተባለው ውይይት፣ በቅርቡ በዊኪሊክስ ድረ ገጽ ቢወጣም ተገኘ የተባለው መረጃና የመረጃ ምንጮቹ መሠረተ ቢስ ናቸው ሲል መንግሥት አስተባበለ፡፡