እውቁ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እስር ቤት ገባ

         የመድረክ አመራር አንዷለም አራጌና ሌሎች 3 አባላትም በማዕከላዊ ናቸው

Ethiopia Zare (ረቡዕ መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም. September 14, 2011)በደፋርነቱና ለሀገሪቱን መጻኢ እድል ያለውን እይታ ነጻ የሆኑ ሀሳቦቹን በመግለጽ የሚታወቀው እስክመንድር ነጋ እና የአንድነተ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አንዷለም አራጌ ወደ ማእከላዊ እስር ቤት በደህንነቶች ታፍነው መወሰዳቸው ተገለጸ።