የዓለም ባንክ የትራንስፎርሜሽን ዕቅዱን የሚደግፍ ስትራቴጂ እያረቀቅኩ ነው አለ

የኢትዮጵያ መንግሥት በ2003 የበጀት ዓመት መባቻ ግድም ይፋ ያደረገው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ለማስፈጸም፣ የአቅም ድጋፍ የሚሰጥ አዲስ ስትራቴጂ እያረቀቀ መሆኑን የዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡