የአስናቀች ወርቁ ዜና እረፍት DW Amharic September 16, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሁለገብዋ አርቲስት የአስናቀች ወርቁ የቀብር ስነስርዓት በርካታ የኪነጥበብ ባለሞያዎች እና አድናቂዎቿ በተገኙበት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተፈፀመ ።