የመሬት አያያዝ ፖሊሲ በኢትዮጵያ DW Amharic September 14, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢትዮጵያውያን በረጅም ዘመናት ታሪካቸው የመብታቸውም የኩራታቸውም መገለጫ የሆነው መሬታቸው ርስት ጉልታቸው እንዳይነካባቸው ፣ የውጭ ወራሪዎችን እየወጉ ሲመልሱ መኖራቸው በታሪክ የተረጋገጠ ነው ።