ኢትዮጵያና የዓለም ንግድ ድርጅት DW Amharic September 14, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት ዓባል ለመሆን ከሚጥሩት አዳጊ አገሮች መካከል አንዷ እንደሆነች ይታወቃል። ማመልከቻ ከገባችም ይሄው ሰባት ዓመታት ያህል አልፈዋል።