የአንድነት ፓርቲ ስራ አስፈጻሚዎችና ፖሊስ የሰጡት መግለጫ
በቅርቡ የአመራር አባላቱ የታሠሩበት የአንድነት ለፍትኅና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚዎች፤« መንግሥት የወሰደው እርምጃ ፣ ፓርቲው ያለውን ተቀባይነት ለማሳጣት ነው» ሲሉ ገልጸዋል።