ከመንደላቀቅ ወደ መማቀቅ

እ.ኤ.አ. 2010 መጨረሻ አካባቢ በመንገድ ላይ ሆኖ ፍራፍሬ በመሸጥ የሚተዳደረው የ26 ዓመቱ ቱኒዚያዊ መሐመድ ቦአዚዝ ከአገሪቷ የፀጥታ አካላት በደረሰበት ተፅዕኖ ራሱን ማቃጠሉን ተከትሎ በለውጥ ፈላጊዎች የተቀጣጠለው አመፅ፣ ለ23 ዓመታት ሥልጣን ላይ የነበሩትን የአገሪቱን ፕሬዚዳንት ቤን አሊን አስወገደ፡፡