ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች መታሰራቸው ፣ የአምንስቲ ተቃዉሞ DW Amharic September 15, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ ፖሊስ የሐገሪቱን ሠላምና ፀጥታ ለማደፍረስና ሕገ-መንግሥታዊዉን ሥርዓት ለማፍረስ አሲረዋል ያላቸዉን አራት የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትና አንድ ጋዜተኛን አሰሠረ።