“ልጄ እንደ አባቱ የነፃነት ታጋይ እንዲሆን ነው የምፈልገው”ስትል ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል መግለጿ ተዘገበ
ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በድህረ ምርጫ 97 የቅንጅት መሪዎችን፤ ጋዜጠኞችንና የስብአዊ መብት ተሟጋቾችን እስር ቤት ባጎረበት ወቅት፤ ዳግም ለወያኔ እስር በተዳረገው ባለቤቷ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር እስር ቤት እየማቀቀች የተገላገለቺው ህጻን ልጇ እንደ አባቱ የነጻነት ታጋይ እንዲሆን ምኞቷ መሆኑን ጋዜጠኛ ስርካለም ፋሲል አዲስ ጉዳይ በተባለ መጽሄት ላይ ባሳተመቺው ጽሁፍ መግለጿን ለማወቅ ተችሎአል። ጋዘጠኛ ስርካለም በአመዛኙ ስለ […]