ፍኖት – ስለ ፌደራሊዝሙ እኔም የምለው አለኝ በሰለማኦን ስዮም
“በኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ማግኘት የሚገባውን ነገር ከብሔር ክልሉ ውጭ በመኖሩ ብቻ ያጣል፡፡” በዚህ ጭብጥ አገባብ ላይ እንዳልነው፣ የጋራ ጥቅም ያላቸው እና በራስ ገዝ እና ክልላዊ የመንግሥት የስልጣን ቁጥጥር የተጠመዱ ልሂቃን፣ ወደ ፓርቲነት ሲመነዘሩ `የማዕከላዊ ስርዓት` መንስኤን ያሳያል፡፡ ማለትም ባለው የፓርቲ ስርዓት “ኢህአዴግ [ማለት] ህወሓት የበላይ አገር የሆነበት የብሔር ተኮር ፓርቲዎች ጥምረት ሆ በዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት ደግሞ አጠቃላይ […]