ቁጩ አማሮችና የ30ኛው ዓመት በአላቸው (ወንድሙ መኮነን-ከለንደን)
ወያኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ኑዋሪውን ወገናችንን ሙሉ በሙሉ እንደተቆጣጠረ ገምቶ እብሪት ቢሰማውም፣ ህዝኢባችን በወያኔ አስተዳዳር ላይ ያለውን ምሬት ያከፍርሀት ከመግለጽ ወደኋላ አላለም። ታዲያ ይሄ ህዝብ የናቀ የማፍያ መንጋ ውጭ ሀገር የምንኖረውንም ለመቆጣጠር ባለው ህልሙ መሰረት፣ በሚኒስተር/ካውንስለር ወይም ያ በሌለበት ሀገር በአንደኛ …