የኢድ ኧል አድሃ(አረፋ)በዓል አከባበር በአዲስ አበባና ድሬዳዋ፣ DW Amharic November 16, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢድ ኧል አድሃ(አረፋ)ክብረ- በዓል ፣ ዛሬ ጧት ፤ አዲስ አበባ ውስጥ የተጀመረው በእስታዲየም አካባቢ በተካሄደ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት ነው።