ይነጋል በላቸው በ”ሠላም ለሁላችሁም!” ጀመርኩ ይህችን አጭር አስተያየት። የአቶ ዘውገ ፋንታን ሐተታ (በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን ስለ ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሣ የክብር እንግዳነት ምርጫ የወሰደው ፖለቲካዊ አቋም) አነበብኩ። ሀገራችን የገጠማትን ዘርፈ ብዙ ችግር እያሰላሰልኩም ብዙ ተከዝኩ። የወያኔም እጅ ምን ያህል ረዥም …

የወያኔ አለንጋ እጅ ባሜሪካ Read more »

ስለ ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሣ የክብር እንግዳነት ምርጫ የወሰደው ፖለቲካዊ አቋም ዘውገ ፋንታ (የፌደሬሽኑ የቀድሞ ቦርድ አባል) መግቢያ በውጭ ያለው ማንኛውም የኢትዮጵያኖች ማህበራዊ ድርጅት፣ በሀገር ውስጥ እንዳለው ድርጅት ሁሉ በተዘዋዋሪ ወይም በቀጥታ በወያኔው መንግሥት ቁጥጥር ስር ካልሆነ በስተቀር ለመቀጠል እንዳይችል ውዝግብ …

የስደቱ “የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን በሰሜን አሜሪካ” Read more »

ግርማ ካሣ ([email protected]) ከጥቂት ሣምንታት በፊት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ አምስት ገጾች የያዘ መግለጫ አውጥቷል። በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አደገኛ ሁኔታ ላይ እየወደቀ እንደሆነ የገለጸው መድረክ፣ ኢትዮጵያ ወደ አንድ ግለሰብ አምባገነንነት እያመራች እንደሆነም በመግለጫው ያትታል።

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር-ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ፤ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ አንድ አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ሐ) አመራር፦ ቀደም ሲል እንዳየነውና ወደፊትም እንደምንመለከተው ለማንኛውም የተናጠልም ሆነ የጋራ ትግል መሳካት ወይም ውድቀት አመራር ቁልፍ የሆነ ሚና አለው። በመሠረቱ የትግል ድርጅት አመራር …

… ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? (ክ.11 – አያልሰው ደሴ) Read more »

ቻሌ ተሾመ [email protected] የአማራውን ክልል በመምራት ላይ የሚገኘው ብአዴን የተባለ የህወሓት ጥላ ድርጅት የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በተመለከተ በዋሽንግተን ዲሲ በሞቀበት የሚዘፍኑ ሚዲያዎች ማስተጋባትን ይዘዋል። በተለይ በዚሁ ድርጅት ቀድሞ ታጋይ የነበርን የሚሉ የትግል ውሉና ጉዞው የጠፋባቸው ተጋባዦች የሰጡትን አስተያየት በተመለከተ አቶ …

ብአዴን ለአማራው የመጣለት ወይስ የመጣበት Read more »

ኃይሌ ይህን ያስታወቀው ትናንት በኒው ዮርክ ማራቶን ያሸንፋል ተብሎ ሲጠበቅ ጉልበቱ ላይ በደረሰበት ህመም 16ኛው ማይል ላይ አቋርጦ ከወጣ በኋላ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። በረዥም ርቀት ሩጫ ውድድሮች በታሪክ ቀዳሚውን ሥፍራ እንደያዘ በስፋት የሚነገርለት የ 37 ዓመቱ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ …

ኃይሌ ወጣ፤ ገብሬ ገባ Read more »

ግርማ ካሣ ([email protected]) ”ከፌዴሬሽኑ ጀርባ ልንሰለፍ ይገባል” በሚል ርዕስ ባቀረብኩት ጽሁፍ፣ እጅግ በጣም በርካታ ምላሾች በኢሜል ደረሱኝ። ኢሜሎቹ በሙሉ የተቃውሞ ኢሜሎች ናቸው። አንዳንዶቹ ከመቃወም አልፈው ስድብና ዛቻም አዝለዋል።

በታሽጉ ፓኬቶች ውስጥ ተደብቀው የተጓጓዙ ቦንቦች ጉዳት ሳያደርሱ በፊት ከተደረሰባቸው ወዲህ በአውሮፓ ስጋቱ እያየለ መጥቷል። ሰኞ ጥቅምት 29 ቀን 2003 ዓ.ም. ብራስልስ ላይ የአውሮፓ የሀገር ውስጥ ሚንስትሮች ስጋቱን ተከትሎ ተወያይተዋል።

ቢቢሲ ባለፈው መጋቢት ወር ባወጣው በዚህ ዘገባ ላይ የእርዳታ ገንዘቡን ያሰባሰበውን የሙዚቃ ቡድን “ባንድ ኤድ”ን የመራውን ሙዚቀኛ ሰር ባብ ጌልዶፍን  ከትናንት በስቲያ ባሠራጨው ዘገባ ይቅርታ መጠየቁን ከዚህ በቀደመው ዘገባ አስደምጠናል። ከኢትዮጵያ መንግሥት የኮሚኒኬሽን መሥሪያ ቤት የወጣ መግለጫ ደግሞ “ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ …

ቢቢሲ፣ ባንድ ኤድና የኢትዮጵያ መንግሥት Read more »

(በመላኩ ደምሴ) የኢትዮጵያን የከፍተኛ ትምህርት ጥራት ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር የፖሊሲ አማራጮችን የሚዳስስና የውሳኔ ሐሳቦችን የሚያቀርብ ኮንፈረንስ በመጪው ማክሰኞና ረቡዕ አዲስ አበባ ውስጥ ሊካሄድ ነው፡፡

(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከአራት ወራት በፊት በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በተጠርጣሪዎች ላይ የተላለፈን ትዕዛዝ ሳይፈጽም በመገኘቱ፣ ጥቅምት 30 ቀን 2003 ዓ.ም. በፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ቀርቦ እንዲያስረዳ ትዕዛዝ ተላለፈ፡፡

በሆላንዳዊው የአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ አባል በሚስተር ቲዝ በርማን የተመራው የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን፣ ከአምስት ወራት ዝምታ በኋላ የግንቦት 2002 ምርጫ ትዝብት ሪፖርቱን በነገው ዕለት ይፋ ያደርጋል፡፡

(በየማነ ናግሽ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የወለንኛ ቋንቋ ተናጋሪ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ወቋተህዴን) ፓርቲ አምስት ከፍተኛ አመራሮችና አንድ አባል ለ12 ቀናት ታስረው ከቆዩ በኋላ ባለፈው ዓርብ ተፈተዋል፡፡

– አራት ኮሌጆች ከ98 ሚሊዮን ብር በላይ ከስረዋል እየተባለ ነው (በታምሩ ጽጌ) መንግሥት የትምህርት ሥልጠና ጥራትና አግባብነትን ለማረጋገጥ በሚል፣ ማንኛውም የግል ከፍተኛ ተቋማት የሕግና የመምህርነት ትምህርት እንዳይሰጡ ያስተላለፈውን ክልከላ ተከትሎ፣ በርካታ የርቀት ትምህርት መምህራን ከሥራ እየተሰናበቱ መሆኑን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

(በጋዜጣው ሪፖርተር) ባለፈው ዓርብ የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ አማካሪዎች ቡድን ሪፖርቱን  ለተባበሩት መንግሥታት ሲያቀርብ፣ ካሁን በኋላ ግፊቱና ጫናው የሚበዛው በበለጸጉ አገሮች ላይ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አስታወቁ፡፡

(በታደሰ ገብረ ማርያም) ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በቦሌና በየካ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ሁለት አካባቢዎች በድምሩ 56 ሺሕ ካሬ ሜትር ቦታዎችን አስፋፍቶ ይዟል ተብሎ የተገለጸው ፍጹም ሀሰት ነው ሲል አስታወቀ፡፡

(በታምሩ ጽጌ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለይ ገርጂ መብራት ኃይል፣ ኢምፔሪያል ሆቴል አካባቢ፣ ካዛንችስ፣ ጐፋ መብራት ኃይልና አልፎ አልፎ በሌሎቹም አካባቢዎች ባሉ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ነዋሪዎች በጠራራ ፀሐይ እየተዘረፉ መሆናቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

(በሚኪያስ ሰብስቤ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚን ጨምሮ፣ ሌሎች 13 የወቅቱ የድርጅቱ ሠራተኞች የሚገኙበትን የሙስና ክስ ጉዳይ እያየ ያለው የከፍተኛው ፍርድ ቤት አንደኛ ደረጃ የወንጀል ችሎት፣ የመጨረሻ ውሳኔ ለመስጠት ለኅዳር 22 ቀን 2003 ዓ.ም. ቀጠሮ ይዟል፡፡

መዝ/101/ንግረኒ ውኅዶን ለመዋእልየ ኢትስዶኒ በመንፈቀ አመትየ፤የዘመኔን አእነስተኛነት ንገረኝ በዘመኔም እኩሌታ አትውሰደኝ የድልድይ ነገር ሲነሳ መቺም በየትውልድ ቀዬአችን የተሻገርናቸው ያየናቸው በትዝታ የምንቃኛቸው በርካታዎች ናቸው መቼም ከነዚህ ውስጥ ታላላቅ ድልድዮቻችን ውስጥ ሁላችን ባናያቸው እንኩአን በስም የምናቃቸው ውስጥ አዋሽ፤ባሮ፤ተከዜ፤አባይ፤መቺም በነዚህ ታላላቅ ድልድዮችችን ግንብታውን …

እኛ እና ድልድዮቻችን – ወንድወሰን ከሀገረ እንግሊዝ Read more »

ሙሉ ገ. ኢሕአዴግ በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ እና ነገ “ከፍተኛ የኾነ ሕዝባዊ ንቅናቄ እና ውይይት” ማከሄድ ጀመረ። በዚሁ “ሕዝባዊ ንቅናቄ” ላይ የአምስት ዓመቱን የዕድገት እና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ለሕዝቡ ለመስበክ የኢሕአዴግ ካድሬዎች ክፍተኛ የኾነ ርብርብ ሲያደርጉ መሰንበታቸውንም የአዲስ ነገር የአዲስ አበባ …

የአምስት ዓመቱን የዕድገት እና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ለመስበክ ዛሬ እና ነገ “ሕዝባዊ ንቅናቄ” ይካሄዳል Read more »

ኢሕአዴግ የምርጫ 2002 እፍረቱን ለማረሳሳት (ሊረሳ የሚችል ከሆነ) ብዙ ሙከራዎችን ማድረግ ነበረበት። የመጀመሪያው እና ትልቁም “የእድገት እና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ” ተብሎ የቀረበው ሰነድ ነው። ዕቅዱ በይዘቱም ሆነ በቅርጹ ሰፊ የሐሳብ ልውውጥን የሚጋብዝ ነው። እስካሁን በብዛት ትኩረት የተሰጠው ግን ዕቅዱ ሊሳካ የሚችል …

[አንድ ለቅዳሜ ] ሥልጣን እንጂ ተጠያቂነት የሌለበት “የእድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ” Read more »

በሲያትል የሚገኘው <a href=”http://seattletimes.nwsource.com/html/travel/2013173593_airport16.html”>ሲታክ</a> ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መንገደኞችን የሚፈትሽ የኤክስ ሬይ ማሽን መትከሉ ተዘግቧል። ፍተሻው ከመደረጉ በፊት መንገደኛው በኪሱ የሚገኝ ማናቸውም ከብረትም ሆነ ከፕላስቲክ የተሠራ ዕቃ በሙሉ ማውጣት ይጠበቅበታል። ለጥቆ መንገደኛው ዕጅ ወደላይ እንደተባለ ወንጀለኛ ሁለት ዕጆቹን ወደሰማይ ዘርግቶ …

ከመብረርዎ በፊት ራጅ ሊነሱ ነው Read more »

ወ/ሮዋ በሐውልቱ ምረቃ ዕለት ንግግር ሲያደርጉ ወይዘሮዋ ‹‹ሲኖዶሱ በእኛ ገንዘብ ምን አገባው?›› በሚል የምልአተ ጉባኤውን ውሳኔ አፈጻጸም በመቃወም ተግባራዊነቱን የሚያደናቅፍ ቡድን አደራጅተው ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው፤ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ላይ ጠንካራ ትችት የሰነዘሩባቸውን ብፁዓን አባቶች እየደወሉ በመሳደብ እየዛቱባቸው ነው፤ …

ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ ወደ መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ቅጽር ግቢ እንዳይገቡ የተጣለባቸው እገዳ እየተከበረ አይደለም Read more »

(Addisu Tesfaye):- I read Dilwonberu’s article, posted on Deje Selam, which was written with the intent of defending the patriarch Paulos statue. Anyone who reads the article could understand the implicit and explicit message Dilwenberu tried to convey. Explicitly, he …

Patriarch Paulos Statue and its Catholic origin: A Rejoinder to Dilwenebru’s Article Read more »

ጥቅምት 1998 በዘረኝነት የተለከፉ ሰዎች ጭካኔን፣ በየቤታችን በራፎች፤ በገዛ ዓይኖቻችን ያየንበት ወር ነው። ዘረኛ የሆነ ሰው ከራሱ ዘውግ ውጭ ያሉ ሰዎችን እንደ ጥቃቅን ነፍሳት በመቁጠር እየተዝናና እንደሚጨፈልቃቸው ተመልክተናል። ቀድሞ በአውሮፓ በናዚ ጀርመን፣ በቅርቡ በሰርቪያና በኮሶቮ፤ እንዲሁም በአፍሪካ ሩዋንዳ የታየው ዓይነት …

ሰማዕታት ለጣሉብን ኃላፊነት ብቁዎች ነንን? እራሳችንን እንጠይቅ! Read more »

ዓርብ ጥቅምት 26 ቀን 2003 ዓ.ም የአዉሮፓ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ሰኞ ጥቅምት 29 ቀን 2003 የመጨረሻ ሪፖርቱን ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። ሪፖርቱ በኢትዮጵያ የተደረገዉን የ2002 ምርጫ፣ የአለም አቀፍ መስፈርትን ያላሟላ እንደሆነና ዲሞክራሲያዊ ወይንም ፍትሃዊ ተደረጎ ሊቆጠር እንደማይችል፣ መረጃዎችን በመዘርዘር …

ከ3 ቀናት በኋላ የአዉሮፓ ሕብረት ታዛቢ ቡድን ሪፖርቱን ይፋ ያደርጋል Read more »

የኢትዮጵያ መንግሥት ደግሞ በዜና ሥርጭቱ “የኔም ስም ነው የጎደፈው” በማለት ቢቢሲ ይቅርታ እንዲጠይቅ መግለጫ አውጥቷል። ቢቢሲ ዘገባውን ባሠራጨበት ጊዜ “የዘገባውን ትክክለኛነት አውቃለሁ” ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ቃለ ምልስስ የሰጡትን “በወቅቱ የህወሓት ታጋይ የነበርኩ” የሚሉትን አቶ ገብረመድኅን አርአያን አነጋግረናል፡፡ ለዝርዝሩ ዘገባውን …

ቢቢሲ ጌልዶፍን ይቅርታ ጠየቀ Read more »

ዲሞክራቶች በሁለት ሺህ ስድስት ሁለቱንም ምክር ቤቶች በሁለት ሺህ ስምንት ደግሞ ዋይት ሐውስን እንደተቆጣጠሩ ሲታወቅ በዚያ መልክ የመቀጠሉ ነገር ግን አጠራጥሯል፡፡ በዚህ ድባብ መሃል ደግሞ ቅዳሜ ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ ታዋቂ የፖለቲካ ኮሜዲያኖች የጠሩት “RESTORE SANITY” (“ኧረ ልቦና ይስጠን” ብለን በግርድፉ …

በዩናይትድ ስቴትስ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ የተወካዮች ምክር ቤትና የአገረ ገዢዎች ምርጫ ነገ ማክሰኞ ይካሄዳል። Read more »

ቀሲስ መብራቱ (ከፌስቡክ የተወሰደ) (ቀሲስ መብራቱ ኪሮስ (ቶሮንቶ : ካናዳ):- ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለዕብራውያን በጻፈው መልእክት በ11ኛው ምዕራፍ አካሄዳቸውን ከእግዚአብሔር ጋር ያደረጉ የብሉይ ኪዳን ቅዱሳንን የእምነት ተጋድሎ በአጭሩ ይተርካል። ስለ ሁሉም “እንዳልተርክ ጊዜ ያጥርብኛል”  ካለ በኋላም እነዚህ ታላላቅ የእምነት ምስክሮች …

ዋኖቻችሁን አስቡ (ዕብ ፲፫፥ ፯) Read more »

የአለም ባንክ በቅርቡ ባደረገው ጥናት፣ ውጭ አገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው በየአመቱ የሚልኩት ገንዘብ 3.2 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ ገልጿል። ይህ ቁጥር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከሚያወጣው ቁጥር ጋር እጅግ ይራራቃል። ብሔራዊ ባንክ በየአመቱ ከውጭ ኢትዮጵያውያን ተላከ እያለ የሚያወጣው ገንዘብ አንድ ቢሊዮን …

አቅሙን ያወቀ ማህበረሰብ ፖለቲካዊ ተጽእኖዎችን ለማድረግ ሊንቀሳቀስ ይችላል!!! Read more »