በሐዋሳ ቅ/ገብርኤል ውስጥ ብጥብጥ የፈጠሩት ተፈቱ
(ደጀ ሰላም፤ ኖቬምበር 12/2010፤ ኀዳር 3/2003 ዓ.ም)፦ እሑድ ጥቅምት 28 ቀን 2003 ዓ.ም በሐዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በተፈጠረው ዐምባጓሮ በሕጋዊ የገዳሙ ሰንበት ት/ቤት አባላት ላይ ከፍተኛ የድብደባ ጉዳት በማድረሳቸው ተከሰው የተያዙት ያሬድ አደመ እና ዓለምነህ ሽጉጤን ጨምሮ 11 ያህል ሰዎች ዛሬ ተፈቱ።
(Read More ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል . . . . .)