ማሳሰቢያው ‹‹የጣልቃ ገብነት እና የዛቻ ቃል ከመሆን አልፎ ዐመፅን የሚያበረታታ እና የሚያባብስ ሆኖ አግኝተነዋል፡፡››  (የአ.አ.ዩ ፕሬዚደንት ጽ/ቤት) (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 13/2011፤ ጥር 5/2003 ዓ.ም)፦ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንት ጽ/ቤት የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ከልደተ ክርስቶስ የበዓል ዋዜማ አከባበር ጋራ በተያያዘ …

ዩኒቨርሲቲው ለመንበረ ፓትርያርኩ ማሳሰቢያ ምላሽ ሰጠ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 13/2011፤ ጥር 5/2003 ዓ.ም)፦ በልደተ ክርስቶስ የበዓል ዋዜማ አከባበር ጋራ በተያያዘ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስ ‹‹ሁከት ቀስቅሳችኋል›› በሚል ለእስር የተዳረጉ 18 ተማሪዎች ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ቀረቡ፡፡ (Read More …

ፍርድ ቤቱ ተማሪዎቹ የይቅርታ ጥያቄቸውን አስተካክለው እንዲያቀርቡ ወይም ‹ጥፋታቸውን› አምነው እንዲከራከሩ ምርጫ ሰጠ Read more »

(ተፈራ ድንበሩ ዘብሔረ ኢትዮጵያ ታህሣስ ፳፻፫ ዓ. ም.) ያልተነካ ግልግል ያውቃል እንዲየው በደፈናው ሁሉንም ይንቃል፤ ድሮስ ያልቆሰለ ምኑ ይታመማል? ምኑ ተነካና ምኑ ይሰማዋል? እንዲየው በደፈናው ይቅር በሉ ይላል። ይቅርታ መጠየቅ ፍየል ለሠረቀ ምህረት መጠየቅ ሕግን ላላወቀ፤ በችሎታ ማነሰ ልማትን ላነቀ …

ለዳኛቸው ምህረቱ የግጥም መልእክት የተሰጠ ምላሽ Read more »

የጀርመን የልማትና ትብብር ሚኒስትር ዴሪክ ኒብል ዛሬ የአራት ቀናት ጉብኝት በኢትዮዽያ ጀምሯዋል። ሚኒስትሩ የኢትዮዽያን የሰባዓዊ መብት ሁኔታ ትኩረት እንዲያደርጉ ተጠይቋል።

አጋፋሪ ተክሌ (ኦታዋ – ካናዳ) 1- ፖለቲከኛ የህዝብ ነው፦ ብርቱካን ፖለቲከኛ ነች። ወይም ነበረች። ስለዚህ ብርቱካን የህዝብ ነች። ብርቱካንን ጠምጃታለሁ። ምክንያቱም፡ በትንሹ፡ በአስራምናምን አመት የተገነባን ዝናና ሰብእና እንዲህ በዋዛ እንድናጣው አልፈቀድኩም። ይሄንን የግል ደብዳቤ አርቅቄ እንዴት እንደማደርሳት ግራ ቢገባኝ፡ የለም …

ብርቱካን “ቁርጣችንን ንገሪን” – ግልጽ ደብዳቤ ለብርቱካን ሚደቅሳ Read more »

በሁለት በተከፈለው የመኢአዴ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መካከሌ በተፈጠረው አሇመግባባት ጥር 2/2003 ዓ.ም ጠዋት ጀምሮ የፓርቲው ጽ/ቤት በከባድ ውጥረት ውስጥ መሆኑን የዓይን እማኞች ገለፁ፡፡ በአዲስ አበባ የሚገኘው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአዴ) ጽ/ቤት በከባድ ውጥረት ውስጥ የወደቀው በአመራር ላይ የሚገኘው የሥራ …

የመኢአዴ ዋና ጽ/ቤት በከባድ ውጥረት ላይ ይገኛል Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ታኅሣሥ 28 ቀን 2003 ዓ.ም. በአገሪቷ ውስጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸው የተባሉ 584 ነጋዴዎችን በጽሕፈት ቤታቸው አነጋግረዋቸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ለኅብረተሰቡ በጣም አስፈላጊ ነው ያሏቸውን 16 ምርቶች የሚሸጡባቸውን ዋጋ ለነጋዴዎቹ አሳውቀዋል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ የዱቄት ወተት (450 ግራም) ቀድሞ …

የሰሞኑ የገበያ ውዥንብር Read more »

– አስከሬኑ ትናንት ምሽት ላይ ወደ አሜሪካ ተልኳል በታምሩ ጽጌ የገና በዓልን ከቤተሰቦቹ ጋር ለማክበር ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የነበረው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሜሪካዊ ወጣት አረፈዓይኔ ቦብ ዊን ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት ሕይወቱ ማለፉን ቤተሰቦቹ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

• ከዳያስፖራው ጋር ሰፋፊ ውይይቶችን ለማካሄድ ተዘጋጅቷል በውድነህ ዘነበ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን (ዳያስፖራ) ወጥ በሆነ መንገድ ማስተናገድ ያስችላል ያለውን አዲስ ፖሊሲ አረቀቀ፡፡

• የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ለግንባታው ተባባሪ እንደነበረ አስታወቀ በጋዜጣው ሪፖርተር አምና በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ ተከስክሶ በወደቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ላለቁት ኢትዮጵያውያን በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የተገነባው ሐውልት የፊታችን እሑድ ጥር 8 ቀን 2003 ዓ.ም. ይመረቃል፡፡

በብርቱካን ፈንታ በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ በሦስት የቀበሌ ገበሬ ማኅበሮች ውስጥ ስምንት መስጂዶችን አቃጥሏል ተብሎ በቁጥጥር ሥር የዋለው ግለሰብ ላይ ክስ ሊመሠረት መሆኑን፣ የወረዳው እስልምና ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትና የዞኑ ፖሊስ አዛዥ ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡

– 41.5 ሚሊዮን ብር በጀት ተይዞላቸዋል በታምሩ ጽጌ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በልመና ሥራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ የጎዳና ላይ ተዳዳሪ ወገኖችን፣ ዛሬ ፍቼ ከተማ ውስጥ ወደሚገኘው ማሠልጠኛ ጣቢያ እንደሚያስገባቸው በአስተዳደሩ የሠራኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ …

የጎዳና ላይ ተዳዳሪዎች ዛሬ ፍቼ ማሠልጠኛ ጣቢያ ይገባሉ Read more »

በብርቱካን ፈንታ ድንበር ዘለል ኩባንያዎችና ባለሀብቶች በኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ላይ እየፈጸሙዋቸው ላሉ በደሎች መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጥሪ አቀረበ፡፡

 ተማሪዎቹ ለዩኒቨርሲቲው አስተዳደር የይቅርታ ደብዳቤ ጽፈዋል  የመንፈቀ ዓመት ፈተና ተጀምሯል (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 11/2011፤ ጥር 3/2003 ዓ.ም)፦ ታኅሣሥ 27 ቀን 2003 ዓ.ም እኩለ ሌሊት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስ በፖሊስ ተይዘው ከተወሰዱት ከ200 በላይ ተማሪዎች 18ቱ እስከ አሁን አልተለቀቁም፡፡ በዓመቱ …

“ሁከት አነሣሥታችኋል” በሚል የታሰሩት ተማሪዎች አልተለቀቁም Read more »

በውኃ ኃብት የበለፀገችው ኢትዮጵያ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት በመስኖ ማልማት እና ከ30 እስከ 40 ሺህ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት የሚችል የወንዞች ዕምቅ አቅም ቢኖራትም እስከአሁን ግን ያለማችው መሬት ከምትችለው ከ2 ነጥብ 5 ከመቶ የማይበልጥ እና የምታመነጨው ኃይልም 2 ሺህ …

ዓባይና የጋራ ልማት ሃሣብ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 11/2011፤ ጥር 3/2003 ዓ.ም)፦ በዚህ ሰሞን አዳዲስ የጡመራ መድረኮች ወደ ንባብ ብቅ ብለዋል። አዲስ የጡመራ መድረክ (ብሎግ) በመክፈት አገልግሎት መስጠት የጀመሩት “አደባባይ” (የዲ/ን ኤፍሬም እሸቴ) እና “ግእዝ በመስመር ላይ፤ GeezOnline” ይሰኛሉ።  http://www.adebabay.com/  http://www.geezonline.org/ መልካም ንባብ።

ፍሪደም ሀውስ የተሰኘው ግብረ ሠናይ ድርጅት የ2010 ዓለማቀፋዊ የፖለቲካ ነጻነትና የሲቪል መብት መከበር አስመልክቶ በ194 አገሮች ላይ ያካሄደውን ጥናት ይፋ አድርጓል። ከፍተኛ የፖለትካ ነጻነትና የሲቪል መብቶች ጥሰት የሚታይባቸው አገሮች 7 ነጥብ ሲሰጣቸው በአንፃሩ ከፍተኛ የፖለቲካን የሲቪል ህብረተሰብ ነፃነት የተከበረባቸው ደግሞ …

የፖለቲካ ነጻነትና የሲቪል መብት ንፅፅር Read more »

የካናዳ ባለስልጣናትና ኢትዮጵያዊ ምሁራን ንግግር ያደርጋሉ  Ethiopia Zare (ማክሰኞ ጥር 2 ቀን 2003 ዓ.ም. January 10, 2010)፦ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ) በካናዳዋ መናገሻ ኦታዋ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ከህዝብ ጋር ለመወያየት የካናዳ ፓርላማ ተወካይ ሚስተር ፖል ዲዋርንና የፒስ …

የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች ኮሚቴ ህዝባዊ ስብሰባ ጠራ Read more »

በደቡብ ኢትዮጵያ ግጭት ተቀስቅሶ አምስት ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መቁሰላቸው ተገለፀ። የግጭቱ መንስኤ በኦሮሚያና በደቡብ ክልል ነዋሪዎች ዘንድ የይገባኛል አተካሮ ያስነሳችው ኤዶ የተባለችው ቀበሌ መሆኗም ተነግሯል።

የዛሬ አስራ-ስምንት አመት ግድም ካስመራ-ተመሳሳይ ቃል ተስምቶ ነበር።በሁለት ሺሕ-ሁለት ከዲሊ-ምሥራቅ ቲሞር፥ ክዚያ በፊትና በመሐሉ ከብዙ የቀድሞ የሶቬት ሕብረት ሪፐብሎክ ርዕሠ-ከተሞች ብዙ ተስምቶ ነበር።ዛሬ ጁባ ነዉ-ተረኛዉ።ነገስ?

(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 10/2011፤ ጥር 2/2003 ዓ.ም)፦በገና በዓል አከባበር ዙሪያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ተማሪዎች እና በአስተዳደሩ መካከል አለመግባባት መፈጠሩን ተከትሎ ተያያዥ ጉዳዮችን ስንዘግብ መቆታችን ይታወሳል። ይህንን ዜና “ሪፖርተር ጋዜጣ” እና “ኢትዮጵያ ትቅደም፤ EthiopiaFirst” የተሰኘው ድረ ገጽ ጽፈውበታል። በዚህ ጉዳይ ያለንን አስተያየት ማቅረባችንን …

የ ቤን (EthiopiaFirst ) ዓይነት ብዕሮች ይታረሙ!! ይማሩ Read more »

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና የአንድነት ኮሚቴ በሜሪላን ከተማ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ አድርጎት በነበረው ስብሰባ ለመጪው የሰላምና የእርቅ ውይይት አስፈላጊ በሆኑ ቅድመ ዝግጅቶች ላይ እንደሚወያይና ውሳኔ እንደሚያስተላልፍ ተጠብቆ ነበር። በዚህም መሠረት የደረሰን ዘገባ እንደሚያመለክተው የእርቅ ውይይቱን ስፍራ እና …

ሰበር ዜና – ከቤተ ክርስቲያን የሰላምና የአንድነት ኮሚቴ Read more »

ከድርጅቱ ሰራተኛ ሃገራችን የገባችበት የአገዛዝ ስርአትና ሕዝቡ ላይ የተጫነው የባርነት ስርአት፤ ለገዢው መደቦችና አቀንቃኝ ታማኝ አገልጋዮች የሃብት ማካማቻ ብቻ ሳይሆን፤ ሰውን እንደመገልገያ እቃ እንዲጠቀሙበት እየፈቀደላቸው ነው፡፡ በአሰሪና በሰራተኝው መሃል ሊኖር የሚገባው ግንኙነት መስመሩን ጨርሶ እየለቀቀ፤አሰሪው እንዳሻው ለሰራተኞቹ የግፍና የመከራ የስራ …

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ሰራተኞቹን የገና በዓል እረፍት ከለከለ Read more »

ከመጸሃፈ ሲራክ እግዚአብሄር ቀድሞውንም ይጥቀም ብሎ ሰውን በህገ ልቦና ፈጠረው። በዚየ ጸንቶ መኖር ባይቻለው ከስጋ ፍርድ ይድንበት ዘንድ ህገ ኦሪትን ሰራለት። በህገ ኦሪት ጸድቆ ወደቀደመ ክብሩ መመለስ ባይሆንለት አንድ ልጁን በስጋ ማሪያም ገልጾ ህገ ወንጌልን ሰራ፤ ስጋውን ደሙን ሰጠ። ሁዋላ …

“አባ ጳውሎስ” እባኮዎት የምንኩስናዎን ልብስ ያውልቁ Read more »

በውድነህ ዘነበ በአገሪቱ ንግድ ውስጥ ተጽእኖ መፍጠር የሚያስችል አቅም አላቸው የተባለላቸው ነጋዴዎች ያሉባቸውን ችግሮች መግለጽ ባልደፈሩበት መድረክ፣ መንግሥት ባልተጠበቀ ሁኔታ በመሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ የመሸጫ ዋጋ ጣሪያ ወስኗል፡፡

– መርማሪ ቡድኑ አዲስ አበባ ሊመጣ ነው– የሊባኖስ ባለሥልጣናት የተጠየቁትን መረጃዎች አልሰጡምበቃለየሱስ በቀለ ባለፈው ዓመት ጥር ወር ከቤይሩት ወደ አዲስ አበባ 82 መንገደኞችን አሳፍሮ በረራ ሲጀምር በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ ድንገተኛ አደጋ በደረሰበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን ላይ በመካሄድ …

የቤይሩት አውሮፕላን አደጋ ሪፖርት ይፋ ሊደረግ ነው Read more »

በአስፋው ብርሃኑ፣ ከሐዋሳ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መስተዳድር ሲዳማ ዞን፣ ወንዶ ገነት ወረዳ፣ በጉጂ ኦሮሞ ተወላጆችና በሲዳማ ብሔረሰብ መካከል ታኅሣሥ 24 ቀን 2003 ዓ.ም. ከምሽቱ 4 ሰዓት አካባቢ በተቀሰቀሰ ግጭት፣ የአምስት ሰዎች ሕይወት የጠፋ ሲሆን፣ ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ …

በወንዶ ገነት በተፈጠረ ግጭት አምስት ሰዎች ሞቱ Read more »

በየማነ ናግሽ በምሥራቅ አፍሪካ አዲስ አገር ይፈጥራል ተብሎ የሚጠበቀው የደቡብ ሱዳን ሕዝበ ውሳኔ ዛሬ ይደረጋል፡፡ በዛሬው ዕለት በ2,638 የምርጫ ጣቢያዎች የሚደረገው ሕዝበ ውሳኔ ዝግጅት በቂ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት አስታውቋል፡፡

በታምሩ ጽጌ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ፋኩልቲ ተማሪዎች በገና በዓል አከባበር ምክንያት ከዩኒቨርሲቲው ኃላፊዎች ጋር ባለመስማማታቸው፣ ታህሣሥ 27 ቀን 2003 ዓ.ም. ከቀኑ 11 ሰዓት አካባቢ ጀምረውት የነበረውን ረብሻ የአዲስ አበባ ፖሊሶችና ፌዴራል ፖሊስ በመተባበር በቀላሉ ተቆጣጠሩት፡፡

በጋዜጣው ሪፖርተር የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ለሚያካሂደው 5ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ባደረገው ቅድመ ውይይት፣ ኢትዮጵያ ከሊበራል ዴሞክራሲ አስተሳሰብ ጋር ሳትተዋወቅ በመቆየቷ ምክንያት ለውስብስብ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ችግሮች መጋለጧን አስታወቀ፡፡

በታምሩ ጽጌ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በተለያዩ ሁለት የእምነት ቦታዎች ላይ ሰኔ 26 እና ሐምሌ 25 ቀን 2002 ዓ.ም ሁለት ግለሰቦችን መግደላቸው በምስክርና በማስረጃ የተረጋገጠባቸው ሁለት ወንድማማቾች፣ በሞት እንዲቀጡ ታህሣሥ 27 ቀን 2003 ዓ.ም የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

በውድነህ ዘነበ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚቀጥሉት ሦስት ሳምንታት ውስጥ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ተገንጥሎ የሚወጣውን የኦፕሬሽን ዘርፍ በኮርፖሬሽን ደረጃ ሊያዋቅረው ነው፡፡