የቱርክ ኩባንያ የ1.7 ቢሊዮን ዶላር የባቡር መስመር ግንባታ ሥራ ተሰጠው

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለቱርክ ግዙፍ ኩባንያ ያፒ ሜርካንዚ የ1.7 ቢሊዮን ዶላር የባቡር መስመር ግንባታ ሥራ ሰጠ፡፡ ገንዘቡ ከቱርክ ኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ በብድር የተገኘ ነው፡፡