አፍሪቃና የኢንተርኔት አገልግሎት DW Amharic June 27, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ድሮ ፤ ከመካከለኛው ዘመን አንስቶ እስከ 19ኛው ክፍለ ዘመን ከውቅያኖስ በኩል የሚመጣውን ሁሉ ፣ አፍሪቃውያን ለእኩይ ዓላማ እንጂ ለሚበጅ ነገር ይሆናል የሚል እምነት አልነበራቸውም። ለዚህ ደግሞ በቂ ምክንያት እንደነበራቸው ፣ የአፍሪቃውያን