ሰበር ዜና፡- ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና ሌሎች ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ

በእነ አንዷለም አራጌ መዝገብ በሽብርተኛነት ተጠርጥረው በፌደራል ዓቃቤ ሕግ ክስ የተመሰረተባቸው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 24 ተከሳሾች ሰኔ 20 ቀን 2004 ዓ.ም. ጥፋተኛ ተባሉ፡፡