ዋለልኝ መኮንን በአምባገነኑ መለስ ዜናዊ ይመራ የነበረው አሁን ኢትዮጵያን በጉልበት የሚያስተዳድረውና እራሱ ላወጣው ህግ እንኩዋን ተገዚ መሆን የተሳነው የወያኔ ህወሀት ኢህአዴግ ቡድን ከሁሉም የባሰውንና በታሪኩ አይቶ የማያውቀውን ከፍተኛና አስከፊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ምስቅልቅሎች ምክንያት ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ጎሳ ፆታ ቃቅንቃ …

አቶ መለሰ ዜናዊ መቶ በመቶ አምባገነን ነበሩ!!! Read more »

ዋለልኝ መኮንን የያዝነው አመት የወያኔ በጣም አሳፋሪና ያገጠጠ ውሸትና ቅጥፈት ከመቼውም ጊዜ በላይ ገሃድ የወጣበት ወቅት ነበረ አሁንም እንደቀጠለ ነው:: በወያኔው የፕሮፓጋንዳ ተቁዋም በኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቢጅን ድርጅትና በውጭ አገር በሚገኝው አገር ወዳድ በሆኑ ኢትዮጵያውያን ተሰባስበው ባደራጁት የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቢጅን በመረጃ …

ወያኔዎች! አገር በውሸት ይፈርሳል እንጂ አይገነባም! Read more »

ዋለልኝ መኮንን የወያኔው ጠቅላይ ሚንስቴር ከሞቱ/ከታመሙ ጀምሮ የህወሃትና ወይም ኢህአዴግ( ኢህአዴግ የኢትዮጵያን ህዝብ ለማጭበርበር የወጣ ስም መሆኑን እንዳትዘነጉ) ምን ያህል ከአንድ ጎጥ የተውጣጣ የበሰበሰና የተበላሸ የፓርቲና የግለሰቦች ስብስብ እንደሆነ ግልዕ አድርጎልናል:: በጣም አስገራሚው ደግሞ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች/ የወያኔ ቃል አቃባይ በረከት …

ወያኔ ፣የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት እስከመቼ ባዳ ሆነውብን ይዘልቃሉ Read more »

ዋለልኝ መኮንን አምባገነናዊው የወያኔ ገዛዝ የፈጠረው አስከፊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ምስቅልቅሎች ምክንያት ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ጎሳ ፆታ ቃቅንቃ እድሜ ሀይማኖት ሳይል በከፍተኛ ሁኔታ ህዝቡ ሀገራዊ ስሜት እንዳይኖረው በሀገሩ ላይ የባእድነት ስሜት እንዲሰማው ይባስ ብሎም ሀገሩን ጥሎ እንዲሰደዱ ሆነዋል:: ወያኔ ላለፉት …

ስሙን ቀይሮ ከሚመጣ ወያኔና ከድል አጥቢያ አርበኞች መጠንቀቅ ነው Read more »

ዋለልኝ መኮንን የወያኔ/ኢህአዲግ መንግስት ምንም ህዝብ ህዝብ ሳይሸት ላለፉ ሀያ አመታት የኢትዮጵያ ህዝብ የይሁንታ ድምፅ አግኝቻለው የበብሄር ብሄረሰብ መብትና እኩልነት አስከብሬያለው እያለ በማምታታትና በማጭበርበር ስልጣኑን የሙጥኝ ብሎዋል:: በሌላው በኩል ደግሞ ህዝቡና ከወያኔ ውጭ ያሉት የኢህአዴግ ካድሬዎችና የአጋር ድርጅቶች አባላቶች በተለያየ …

ከወያኔ ጋር የሚሰሩ ድርጅቶችና አባላቶቻቸው ነፃነታቸውን የሚናፍቁ ናቸው Read more »

ዋለልኝ መኮንን የወያኔው ጠቅላይ ሚንስቴር ከዋሽንግተን ዲሲ በመሰብሰቢያ በአዳራሽ ውስጥ ግምባር ለግንባር በጋዜጠኛ አቶ አበበ ገላው “ነፃነት እንፈልጋለን” ቁጣ አዘል የተቃውሞ ንግግር የሳቸውን የፓርቲያቸውንና የስርአታቸውን የ21 አመት ቅጥፈትና ውንብድና ሳያስቡት በተለያዩ ድጎማዎች የስልጣን እድሜውን በሚያራዝሙለት በሀያላን ሀገሮች መንግስታት ፊት እርቃናቸውን …

የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ ጠቅላይ ሚንስትሩ ብቻ ከስልጣን እንዲወርዱ አይደለም የወያኔ አምባገነናዊና የአንድ ብሄር የስልጣንና የምጣኔ ሀብት የበላይነት ይወገድ ነው Read more »

ዋለልኝ መኮንን የተከበሩ የወያኔ ጠቅላይ ምንስቴር የህችን ደብዳቤ በደንብ ለሚሰድቡትና ለሚያዋርዱት ፓርላማዎት ያንብቡላቸው ላለፉት 21 አመታት የእርሶንና የሎሌዎቾን የውንብድና የህዝብና የሀገር ሀብት ዘረፋ እድሜ ለማራዘም እያሉ ኢትዮጵያዊያንን በተለያዩ ምክንያቶች በመከፋፈልና እርስ በእርሳቸው በማበጣበጥ ሁሉም ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች በዲምክራሲያዊ ስርአት ባልው …

የተከበሩ የወያኔ ጠቅላይ ምንስቴር የህችን ደብዳቤ በደንብ ለሚሰድቡትና ለሚያዋርዱት ፓርላማዎት ያንብቡላቸው Read more »

ዋለልኝ መኮንን ላለፉት 21 አመታት በኢትዮጵያ የአገሪቱን ሥልጣን በሙሉ ጠቅልሎ የያዘው የማፊያው የወያኔ አገዛዝ የአንድ ብሄርን የበላይነትን ለማረጋገጥ የስልጣን እድሜውን ለማራዘምና በቡድን ተደራጅተው የኢትዮጵያን ህዝብ ሀብትና ንብረት ለመዝረፍ ሲሉ በአገራችንና በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ባደረሱት ፖለቲካዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶች የተነሳ ህይወታቸውን …

ነፃነት ያጣ ነፃነት ወዳለበት አገር ሲሰደድ ነፃነት አመጣን ያሉት ወያኔዎችም ለምን አብረው ተሰደዱ? Read more »

ዋለልኝ መኮንን ባሳለፍነው ሳምንት በዕለተ አርብ አንድ ጠቅላይ ሚንስትራችንንና ደጋፊዎቻቸውን ያሳፈረ ያናደደና ያስቆጣ በሌላው በኩል ደግሞ መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ያስደሰተ ክስተት በአሜሪካዋ Washington DC ከተማ ተከስቶ ነበረ:: ይህንን ክስተት የኢትዮጵያ ህዝብ ባገኝው የመረጃ ቴክኖሎጅ በመጠቀም ያየነው ምስል ያነበብነው ፅሁፍ የጠቅላይ …

ጠቅላይ ሚንስትሩ አንገታቸው ብቻ ሳይሆን ቅስማቸውም ተሰብሮዋል Read more »

ዋለልኝ መኮንን ወንድሞቼ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስቴር መለሰ ዜናዊ በ21 አመት የአምባገነን የስልጣን እድሜቸው እንደዚህ ያለ ውርደት ሲገጥማቸው አይቼም ሰምቼም አላውቅም:: ከፍተኛ ግፍ:በደል:ጭቆናና ውርደት በሕዝቡ ላይ እያደረሱ ነገር ግን ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ልክ እንደ ልማት ሰራተኛና ሰላም ወዳድ እራሳቸውን አስመስለው የኢትዮጵያንና የአለምን …

“ጅግና ይፈጠራል እንጂ አይወለድም” በ G9 ስብሰባ Read more »

ዋለልኝ መኮንን የወያኔ መንግስት ለስሙ ሀይማኖትና መንግስት ጣልቃ አይገባቡም እያለ ጆሮችንን በየቀኑ ያደነቁረናል ነገር ግን በኦርቶዶክስና በእስልምና እምነት ድርጅቶች ውስጥ በቀጥታ እጁን አስገብቶ በመጀመሪያ ለዘመናት ተቻችለውና ተከባብርው የኖሩትን ከላይ የተጠቀሱትን የሁለቱን እምነቶች ተከታዮችን ጣልቃ በመግባት እርስ በርሱ እንዲተላለቁ ለማድረግ ብዙ …

የወያኔ በሃይማኖት ጣልቃ ገብነትና አሞራዎች ጅግራ ሆነው መታየት ቀጥለዋል Read more »

ዋለልኝ መኮንን ወያኔ መንግስት የኢትዮጵያን ህዝብ አመኔታና ይሁንታ ሳያገኝ ላለፉት 21 አመታት አገርና ህዝብን በጠመንጃ ሀይል እያተራመሰና እየዘረፈ ቢቆይም በአሁኑ ሰአት ከወትሮው በተለየ መልኩ በህዝቡ ላይ የሚያደርሰው ኢስባዊና ኢፍታዊ ድርጊቶች ህዝቡ መሸከም ከሚያቅተው በላይ ስለደረሰበት የተለያዩ የፍትህ የኩልነትና የነፃነት ጠያቄዎች …

እኛ ኢትዮጵያውያን ለምንድነው ፍርሀትን የማንፈራው? Read more »

ዋለልኝ መኮንን ኢትዮጵያ ላለፉት ረጅም አመታት በተለያዩ ጨካኝና አምባገንን መንግስትና የመንግስት ስርአቶች አስተናግዳለች::እነዚህም ስርአቶችን ለማስወገድ ከፍተኛ መስዋትነት ተከፍሉል አሁንም እየተክፈለ ይገኛል:: አሁን ኢትዮጵያን አስተዳድራለው የሚለው የወያኔ ቡድን ከሁሉም የባሰውንና በታሪኩ አይቶ የማያውቀውን ከፍተኛ ግፍ:በደል:ጭቆናና ውርደት በሕዝቡ ላይ እያደረሠበት ይገኛል:: አምባገነኑና …

አስራ አንደኛው ሰአት ለወያኔ ወይስ ለህዝቡ Read more »