የጀርመን እና የኢጣልያ እግር ኳስ ግጥሚያ DW Amharic June 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በፖላንድ መዲና ዎርሶ ዛሬ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በሚደረገው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የጀርመን እና የኢጣልያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች ይጋጠማሉ። አሸናፊው ትናንት ከፖርቱጋል ጋ ተጋጥሞ በፍፁም ቅጣት ምት ለፍፃሜ ጨዋታ ካለፈው በዩክሬይን መዲና ኪየቭ የፊታችን እሁድ የስጳኝ ቡድን ጋ ይጋጠማል።