በ 24ቱ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኛነት ብይን መሰጠቱ አለም አቀፍ ወገዛ እንዳስከተለ ተገለጸ

ሳምንታዊው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን ለዛሬ የያዛቸው ርእሶች

-በ 24ቱ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኛነት ብይን መሰጠቱ አለም አቀፍ ወገዛ እንዳስከተለ ተገለጸ

-የታንዜንያ መንግስት በግዛቱ ስለሞቱት 43 ኢትዮጵያውያን ቀብር ጉዳይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋር እየተነጋግረ እንደሆነ ታወቀ

-በኢትዮጵያ የተገጣጠመ ስማርት ስልክ ለመጀመርያ ጊዜ ለሽያጭ ሊቀርብ ነው ተባለ የሚሉት ናቸው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*