የ24 ተቃዋሚ ፖለቲከኞች እና የጋዜጠኞች ብይን

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ የወንጀል ችሎት የፌዴራሉ ዓቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል፣ በሀገር ክህደትና ሕገ መንግሥታዊውን ሥርዓት በኃይል ለማፍረስ ተንቀሳቅሰዋል በሚል ክስ በመሠረተባቸው ሀያ አራት ጋዜጠኞችና የተቃዋሚ ፖርቲ ፖለቲከኞች ላይ ዛሬ የጥፋተኝነት ብይን አስተላለፈ።